በላይነህ አለምነው
ከውስጥ እንደሚሰማው ከሆነ፣ ይህ ማዕበል የባይደንን ካምፕ ስጋት ውስጥ ከቶታል፡፡ በተለይ ይሄ ሁሉ የተቆጣ ኢትዮጵያዊ የሪፓብሊካን ደጋፊ እየሆነ የመምጣቱ ነገር ፣ ዲሞካክራቶችን በጣም አሳስቧል፡፡
ሰልፉ ጠጠር መጣያ የለም!!!! እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ ዲያስፖራ ስራየ ኑሮየ ከሃገሬ አይበልጥም በማለት ከያለበት ስቴት ተጠራርቶ ዲሲ ላይ ተገናኝቶ በዚህ ሰዓት የአሜሪካንን ያልተገባ ማዕቀብ እና ጫና በአደባባይ እየተቃወመ ነው!!!! ሃሰተኛ ሚዲያያዎችን እያወገዘ ነው!!! #በቃ #NoMore እያለ ነው!!!!
ዋው! እንዲህ አንድ ስንሆን ድምፃችን ይወፍራል!!!! መሰማቱ ግድ ነው!!!! Solidarity matters!!! ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ ዲያስፖራ ለሀገራቸው አጋዥ ብቻ ሳይሆኑ ዋና ባለቤት ናቸው!!!! ቀዳሚነታቸው በተግባር ተረጋግጧል!!!! ሳይደክሙ ሳይታክቱ ስለ ሀገራቸው ይጮሃሉ!!!! በዲፕሎማሲው ይጥራሉ!!!!

ከታመነ ምንጭ በተገኘ መረጃ፣ በቅርቡ ያሜሪካ ፖሊሲ በኢትዮጵያ ላይ ይገለበጣል፡፡