>
5:28 pm - Tuesday October 10, 7499

" የባይደን አስተዳደር   ኢትዬጵያን  ከAGOA ለማስወጣት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ  ወደ ኋላ መሳብ አለበት....!!!"  (ሴናተር ጂም ኢንሆፍ)

” የባይደን አስተዳደር   ኢትዬጵያን  ከAGOA ለማስወጣት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ  ወደ ኋላ መሳብ አለበት….!!!”
 ሴናተር ጂም ኢንሆፍ

ሴናተር ኬረን ባስ የባይደን አስተዳደር ኢትዬጵያን ከAGoA ተጠቃሚነት እንዳይሰርዝ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ እንዳሉና ተስፋም እንዳላቸው የገለፁ ሲሆን ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በበኩላቸው  የባይደን አስተዳደር በዲሞክራሲያዊ መንገድ በህዝብ የተመሠጠው የኢትዬጵያ መንግስት ላይ ያስተላለፋቸውን ማዕቀቦች  እንዲያነሳ በተለይም  ኢትዬጵያን  AGOA ለማስወጣት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ  ወደ ኃላ መሳብ አለበት ብለዋል። በዲፕሎማሲው ግንባር አመርቂ ውጤት እየተገኘ ከመሆኑም በላይ የሽብርተኛው የtplf የውጭ ክንፍ  በብቸኝነት ሲፈነጭበት የነበረውን መድረክ በበላይነት ተቆጣጥረነዋል።
በሁሉም ግንባር በአንድነት እንበርታ።
ኢትዬጵያ ታሸንፋለች።
Filed in: Amharic