>

❝ወያኔን መረዳት ሣይሆን ማጥፋት ነው የሚሻለው - ዳግማይ ፣ ሳልሳይ እያለ እንዳይመጣብን..!!!❞ (ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት)

 ❝ወያኔን መረዳት ሣይሆን ማጥፋት ነው የሚሻለው – ዳግማይ ፣ ሳልሳይ እያለ እንዳይመጣብን..!!!❞

ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

 

ለህዝብ ሲባል የተደበቁት ከአዕምሮ በላይ የሆኑት የወያኔ የጭካኔ ድርጊቶች አሉ……
ለምሳሌ የዛሬ አመት፦
 
➼ ሰሜን እዝን ያጠቁ ጊዜ አንድ ቦታ ላይ የገደሏቸውን ወታደሮች ሬሳቸውን ከምረው እየጠጡና እየጨፈሩ ነበር ያደሩት። ይሄ በምንድነው የሚተነተነው!?? ሰው እንዴት ነው ሬሳ አጠገብ እየጨፈረ እየበላ 3…4ቀን አውሬ እየበላው አሞራ እየበላው የኢትዮጵያ ሬሳ ግን አጠገቡ ነበሩ።ይሄንን በምንድነው ማስረዳት የሚቻለው!?
➼ ንፋስ መውጫ ሆስፒታል የተኛን አንድ ሰው ሰራሽ እግር የተገጠመለት ወታደር ነበር፤ አርቴፊሻል እግሩን ነው ነቅለው የወሰዱበት…..ይሄ ሌብነት ነው ወይ በምንስ ይተነተናል!??
➼ ሰይጣን ሰይጣንን ገድሎ አንገቱን ቆረጠ የሚል ታሪክ ላይ የለም። ሰይጣንን በተወሰነ መልኩ መረዳት ይቻል ይሆናል ወያኔን መረዳት ግን ፈፅሞ አይቻልም።አሁን አለም በደረሰበት የሳይንስ ደረጃ እነሱን ለመግለፅ በቂ ነገር የለውም ከዛ ውጪ ናቸው።
➼ በየትኛው በህል በየትኛው ስነልቦና ይሆን ሰው ምግብ በልቶ የበላበት ትሪ ላይ የሚፀዳዳው……ይሄንን በመጡበት ግንባሮች ሁሉ አድርገውታል።ሆቴል ውስጥ ገብተው የሰረቁትን በግና ፍየል የሆቴሉ አልጋ ላይ አርደውታል..ይሄንን አርገውታል።
➼ መጋኛ ከሆነ ጠላት ጋር ነው ኢትዮጵያ እየታገለች ያለችው።
➼ የእነዚህን መጋኞች ታሪክ ከኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፈፅሞ መፋቅ አለበት።
➼➼ ወደፊት ሀገር ሲቀየር ወያኔን የሚያስታውሱ ነገሮች በሙሉ እንዳይኖሩ መደረግ አለበት። ያቆማቸው ሀውልቶች የሰየማቸው ስያሜዎች እሱ የጠራቸው ነገሮች በሙሉ…… ስናየው ትዝ እንዳይለን ምንም ነገር መቀመጥ የለበትም። ይሄንን ካደረግን ኢትዮጵያን እንገላግላታለን።
➼➼➼ካልሆነ ግን ወያኔ ቁ1 ቁ2 ቁ3  የመምጣት እድል አለው።
➼ ለዚህ ነው ወያኔን መረዳት ሣይሆን ማጥፋት ነው የሚቻለው የሚባለው።
ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትቀጥላለች
Filed in: Amharic