>

«የኢትዮጵያ ጦር ሕወሓትን ማጥቃቱን ይቀጥላል» ...!!!

«የኢትዮጵያ ጦር ሕወሓትን ማጥቃቱን ይቀጥላል» …!!!

የመንግስት ኮሙዩኒከሽን አገልግሎት ዛሬ እንዳስታወቀዉ ሕወሓት የኢትዮጵያን አንድነትና ሉዓላዊነት አለማስጋቱ እስኪረጋገጥ ድረስ የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር «አስፈላጊ» ያለዉን ርምጃ መዉሰዱን አያቋርጥም።

የኢትዮጵያ መንግስት በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ላይ የከፈተዉን ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቀ።የመንግስት ኮሙዩኒከሽን አገልግሎት ዛሬ እንዳስታወቀዉ ሕወሓት የኢትዮጵያን አንድነትና ሉዓላዊነትን አለማስጋቱ እስኪረጋገጥ ድረስ የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር «አስፈላጊ» ያለዉን እርምጃ መዉሰዱን አያቋርጥም።የኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ደ ኤታ ከበደ ዴሲሳ  ኃያላን መንግሥታት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና ለማሳደር የተባበሩት መንግሥታ ድርጅት ተቋማትን  እንደ ፖለቲካዊ መሳሪያ እየተጠቀሙባቸዉ ነዉ በማለትም ወቅሰዋል።

https://p.dw.com/p/44iWg?maca=amh-Facebook-dw

Filed in: Amharic