>

"ኮማንድ ፖስት ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ከችሎት አገደ...!!!" (አዲሱ ጌታነህ)

“ኮማንድ ፖስት ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ከችሎት አገደ…!!!”
አዲሱ ጌታነህ

 

የአመቱ አሰቃቂ ቀልድ!
“የሕውሃት አሸባሪ ቡድንን በመደገፍና ተልዕኮ በመቀበል!”  ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ላይ የቀረበ የፈጠራ ክስ
ፖሊስ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድን ይዞ ለችሎት እንዲቀርብ ቢታዘዝም ባለማቅረቡ  ።
ምክንያቱን እንዲያስረዳ በታዘዘው መሰረት
የፖሊስ ተወካይ የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ  ማክበር ያልቻለው ተጠርጣሪዋን ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ ባመጣትም ( ከኮማንድ ፖስት ተደውሎ እንድንመልሳት በመታዘዜ ነው ብሏል)
ችሎቱም  በድጋሜ ለታህሳስ 18 ቀን 2014  ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰቷል።
Filed in: Amharic