>

ወያኔዎች' የአፋርን መሬት ሙሉ ለሙሉ ለቀው አልወጡም...!!! (እንግዳ ታደሰ)

አሸባሪ ህወሓት በወረራ ከያዘው የዓፋር ክልል  ቦታዎች በመውጣት ላይ ይገኛል!!

ግዕዝ ሚዲያ

ወያኔዎች’ የአፋርን መሬት ሙሉ ለሙሉ ለቀው አልወጡም…!!!

እንግዳ ታደሰ
 
ወደ ትግራይ ክልል እርዳታ ለማስገባት እንዲቻል የኢትዮጵያ መንግስት ጊዚያዊ የተኩስ ማቆም ስምምነት ማድረጉ ይታወቃል።
በስምምነቱ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ካስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ ውስጥ አሸባሪ ህወሓት በወረራ  ከያዛቸው የዓፋር ክልል ቦታዎች ይውጣ የሚል ነበር።
አሸባሪ ህወሓት ትንሽ ቢያንገራግርም የጌቶቹ ጫና ሲበዛበት  በወረራ ከያዘው የዓፋር ቦታዎች በመውጣት ላይ ይገኛል።
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልእክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድና  ምክትላቸው ፓይቶን ኖፍን ዛሬ  አዲስ ኣበባ ይገባሉ ።
ሁለቱ ባለስልጣናት ወደ ትግራይ ክልል ያለምንም ገደብ እርዳታ እንዲላክ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር  ይነጋገራሉ ተብሎም ይጠበቃል።
ወያኔዎች’ የአፋርን መሬት ሙሉ ለሙሉ ለቀው አልወጡም…!!!
 
 ይህን መረጃ የማካፍልህ በተጨባጭ ከተወላጆች ታማኝ ሰዎች ያገኘሁትን መረጃ ነው። ወያኔ’ ለቀቅሁ የምትለው አንድ ወረዳ ምግብ የምታገኝበትን አንድ ኮሪደር ነው። የዛሬውንም የዩኤን ስብሰባ ልትጠቀምበት በማሰብ ነው ይህንን የማጭበርበርያ ዜና የለቀቀቸው። የአፋር ወገኖቻችን የተያዙባቸው ቦታዎች አሁንም በውያኔ እጅ ናቸው። ብቻቸውን የሚወርድባቸውን መከራ ተጋፍጠው እስከ- አሁን አሉ። ከደረሰኝ መረጃ ላካፍልህ።
The 4 WOREDAS in Zone 2 of Afar Region which were occupied 
1.Abaala ( Used to mixed Village for Afars and Tigrais) Woreda and City . 38 Kilimeters from Mekele. on the main road to Mekele.Not Evacuated.
2. Erebti  Woreda ( also City ). 100 km. from Mekele. on the main road.TDF claim they have qiuted (evacuated).
3. Konnaba Woreda ( city ) Not on the main road. Not evacuated.
4.Brahale Woreda (city ) still occupied by TPLF Forces.
5.Dallol Woreda.  invaded but forced to go out!.
if you can also attach the map of the 5 Woredas and their status.
Filed in: Amharic