>

የወሀቢያ ሠራዊት ዛሬ አዲስ አበባ ከተማን በከፊል አውድሟታል...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

የወሀቢያ ሠራዊት ዛሬ አዲስ አበባ ከተማን በከፊል አውድሟታል…!!!
ዘመድኩን በቀለ

 

  *…. ፊንፊኔን ኢሪሊቫንት እናደርጋታለን ነበር ያለው  ሽሜ ….?  እንዳለው መሆኑ ነው መሰል ከድንጋይ ናዳ የተረፈ ድርጅት፣ የተረፈ ህንጻ የለም! በርግጥ ይሄ ምልክቱ ነው! ወሄ በስሱ የፈጸመው የሽብር ድርጊት ነው።
 
“…ሙጂብ አሚኖ እንኳ ለዚህ ወግ እና ማዕረግ ሲበቃ ስታይ ትደመማል። ከወያኔ ጋር ገጥሞ ድባቅ የመታትን የዐማራ ልየ ኃይል አዛዥ የጄነራል ተፈራ ማሞን የግል ጠባቂዎች ያነሣው ዐቢይ አሕመድ፣ ከእነ አቶ የሐንስ ቧያለው ከትግል ጓዶቹ ዙሪያ ጥበቃቸውን ያነሣው ዐቢይ አሕመድ (ለወሴው) ሙጂብ ዐሚኖ ይሄን ያህል ቄሮ የሸኔ መንጋ መመደብን ምን ይሉታል? 
• ስል*ጤን ሲያታልሏት ጠባቂ መድበው ጀግና ጀገና ነሽ እያሉ ወንድ ወንድ አጫወቷት አለ አቡበከር አህመድ እውነቱን ይሆን እንዴ? ለማንኛውም በኡስታዝ አህመዲን ጀበል እና በወሴው ሙጂብ አሚኖ ትእዛዝ በአረመኔው ዐብይ አሕመድ መንግሥት ድጋፍ እና ከለላ ሰጪነት መንጋው የወሀቢያ ሠራዊት ዛሬ አዲስ አበባ ከተማን በከፊል አውድሟታል። ኢሪሊቫንት አለ ሽሜ አብዲሳ…!! የተረፈ ድርጅት፣ የተረፈ ህንጻ የለም። ይሄ ምልክቱ ነው። ወሄ በስሱ የፈጸመው የሽብር ድርጊት ነው። በዚህ በዚህስ መለስ ዜናዊን አለማመስገን ደደብነት ነው። አይደለም እንዴ? …ለአሸበርቲ መድኃኒቷ ነበር።
“…በኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ በዓላት ላይ ኦርቶዶክሳውያንን ሲያሽቆጠቁጥ፣ በስናይፐር፣ በመትረየስ ሲረፈርፍ የሚውለው ሽንታሙ የፌደራል ፖሊስ ዛሬ ባህታዊ ሆኖ በእየሱስ ስም እያለ በምድረ ወሄ ሲወገር፣ ሲደበደብ፣ ደምበደም ሆኖ ጥርስና አይኑ ሲፈርጥ፣ እግሩ ሲሰበር፣ እጁ ወገቡ በድንጋይ እንክት ሲል ውሏል። እሰይ፣ ኤትአባቱንስና የተዋሕዶ ግፍ ነው፣ ይበለው፣ ደግ አደረጉት ምናምን ልል ብዬ ከአፌ ነው የመለስኩት። ይቅር ይበለኝ። ምፅምፅ ሲያሳዝኑ…።
“…ከኦሮሚያ የመጡ ወሃቢስቶች ጉዳት እንዳይደርስባቸው በፖሊስ መኪና ከቦታው ገለል እንዲሉ ሲደረግ ነበረ የሚሉም አሉ። ከስልጤ የመጡ ወሄዎች ፋኖ ሌባ፣ ፋኖ ሌባ እያሉ መፈክር ሲያወጡ የነበረ ሲሆን እውነት መስሏቸው ፋኖ ሌባ፣ ፋኖ ሌባ ሲሉ የነበሩ የዐማራና የኦሮሞ ምስኪኖች በመጨረሻ ከመፈክሩ ሲመለሱ ቦርሳና ሞባይላቸውን እንዳጡት ለዘጋቢያችን አስረድተዋል። ፈርጣጭ፣ የፈሪ በትር፣ አንድ ቢተኮስ ወራቤን አልፎ ባሌሮቤ የሚገባው ሁሉ እኮ ነው እንዲህ ሲወበራ የዋለው። ወንድ ነህ ሙጂብ አሚኖ፣ ወንድ ወሴ የሆንክ የወራቤ ዥግና…!!
“…አይገርምላችሁም ግን…?
Filed in: Amharic