>

ብልጽግና ሸለምናቸው ያለውን እነ  አጋዬ አድማሱን ጨምሮ ፋኖን ለማጥፋት  ያዘጋጀው ሰነድ ተጋለጠ...!!! (አስረስ ማረ)

ብልጽግና ሸለምናቸው ያለውን እነ  አጋዬ አድማሱን ጨምሮ ፋኖን ለማጥፋት  ያዘጋጀው ሰነድ ተጋለጠ…!!!

አስረስ ማረ


*….የፀረ አማራው ብአዴን ልዩ ኃይል፣ ፖሊስና ሚኒሻ ፋኖን ለመደምሰስ የተሰጣቸውን ስምሪትና የፋኖን አሰላለፍ የሚገልጽ የተባለ የአሸባሪው አገዛዝ ሰነድ ነው ተመልከቱት!!!

በሕግ ማስከበር ስም ወረራ በሚመስል መልኩ የተጀመረው አፈና፣ እስራት እና ግድያ ድንበር አልባ ነው። የወርቅ ሜዳሊያ ሸለምናቸው ያሉትን እነ  አጋዬ አድማሱ ላይ ጭምር የታቀደዉን የብተና ኦፕሬሽን ከመንግስት ሾልኮ ከወጣው ሰነድ ገፅ 4 መገንዘብ ይቻላል።

መፍትሔው  አፋኙ  ኃይል  የጀመረውን  ሀገር የማውደም  ተግባር  እንዲያቆም ፣ ያፈናቸውን እንዲለቅ ፣  ለፈፀመው ግድያ  እና  ኢሰብአዊ ተግባርም  የህግ  ተጠያቂነት  እንዲኖር  በጋራ መታገል ብቻ ነው።

ጠበቃ እና ከፋኖ መሪዎች አንዱ

Filed in: Amharic