>

በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የ10 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ...!!! ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የ10 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ…!!!

ኢትዮጵያ ኢንሳይደር


“ሁከት እና ብጥብጥ በማነሳሳት” ወንጀል ተጠርጥሮ በእስር ላይ በሚገኘው በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የ10 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የምርመራ ጊዜውን የፈቀደው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።

የጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ የምርምራ ጊዜውን የፈቀደው የተከሳሽ ጠበቃ ያቀረቡትን መከራከሪያ እና የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ነው። የምርመራ ጊዜው ከግንቦት 19፤2014 ጀምሮ የሚታሰብ መሆኑን ችሎቱ ገልጿል።

ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2022/6990/

Filed in: Amharic