>

ህዝቤን ከጥፋት መታደግ ባልችል እንኳን፣ ራሴን ግን ከውርጋጦች ልከላከል ግድ ይለኛል ....!!!"  (አቶ ዮሐንስ ቧያለው)

ህዝቤን ከጥፋት መታደግ ባልችል እንኳን፣ ራሴን ግን ከውርጋጦች ልከላከል ግድ ይለኛል ….!!!” 

አቶ ዮሐንስ ቧያለው


አቶ ዮሐንስ ቧያለው በብልፅግና አክቲቪስቱ እና በየኔታ ትዩብ ተንታኙ በስዩም ተሾመ ላይ በስም ማጥፋት ወንጀል፣ በዛቻ ወንጀል እና በሌሎችም ሶስት ወንጀሎች ክስ መስርተዋል።

አቶ ዮሐንስ ቧያለው አክለውም የኔታ ትዩብ በሚባለው የብልፅግና ክንፍ ተከፋይ ሚዲያ ላይ ክስ መስርተዋል።

የአቶ ዮሐንስ ቧያለው ጠበቃ አቶ ዋለልኝ ምህረቱ ለፈለገ ግዮ እንደገለፁት፣ አቶ ዮሐንስ ተከፋይ ያሏቸው ሚዲያዎች እና ሌሎች ስም አጥፊዎችን በየትኛውም መንገድ እንደማይታገሱ አሳውቀዋል።

አሻራ ሚዲያ – ሰሜን አሜሪካ

Filed in: Amharic