መስከረም አበራ በ፴ ሺ ብር ዋስ ከእስር ተለቀቀች
“ኢትዮ ንቃት” የተሰኘ የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መስከረም አበራ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተለቀቀች። መስከረም የተለቀቀችው፤ ዋስትናዋን በመቃወም ፖሊስ ያቀረበው ይግባኝ በፍርድ ቤት ውድቅ ከተደረገ በኋላ ነው።
>