>

ተቀዳሚ ሙፍቲ ያስተላለፉት መልዕክት...!!!

ተቀዳሚ ሙፍቲ ያስተላለፉት መልዕክት…!!!

“… እስካሁን በደረሰን መረጃ ከ400 በላይ ህዝብ አልቋል። ነገሩን የጠና የሚያደርገው ደግሞ ሠዎች (ከቤታቸው ሸሽተው) መስጅድ በተደበቁበት መጨፍ ጨፋቸው ነው።

ይሄ ጉዳይ ለመንግስት ብቻ ተሠጥቶ የሚቀመጥ አይደለም፣ ህዝቡም ሊገደው ይገባል…

ሞት ትክክል የሚሆነው የፈጠረን አላህ ፍጡሩን ሲወስድ ነው…

የአደም ልጆች የተከበሩ ናቸው:: ክብረቱ ዘር ፣ ብሔር ፣ ኃይማኖት ፣ ቀለም፣ ፆታ ፣ ቁመት፣ ክብደትና ውፍረት ከግምት ሳይገቡ ነው:: የአደም ልጅ በመሆናቸው ብቻ የሚጎናጸፉት መብት ነው:: ሰው ሰውን ሊገ^ድል ቀርቶ እራሱንም እንዲገ^ድል መብት አልተሰጠውም:: ክልክል ነው:: አላህ እስኪገ^ድለው ነው የሚጠብቀው:: ”

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ክቡር ዶ/ር ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ !

Filed in: Amharic