>

የቧንቧው ቫልቭ (ውግዘቱን) አብይ አህመድ አሊ መክፈቱን ተከትሎ...!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

የቧንቧው ቫልቭ (ውግዘቱን) አብይ አህመድ አሊ መክፈቱን ተከትሎ…!!!

ኤርሚያስ ለገሰ

1ኛ) ደሜክስ (ደመቀ መኮንን) ተቆጥቶ አወገዘ፣

2ኛ) ሙት ፓርላማው ሳይሰበሰብ አወገዘ፣

3ኛ) ኦቦ ሽመልስ መንግስትነቱን ተጠቅሞ አወገዘ፣

4ኛ) ታዮ ደንደአ ከስልጣን መገፋቱን ለማሳየት የተገኘውን አጋጣሚ ተጠቀመበት፣

5ኛ) የመንግስትና የገዥው ፓርቲ ሚዲያዎች ዘገባ መስራት ተፈቀደላቸው።

***

በቀጣይ ቀናት፣

1ኛ) ፕሬዝዳንቷ (ባለ ቀይ መስመሯ) ሌላ ቀይ መስመር ታሰምራለች፣

2ኛ) አገኘሁ ተሻገር( ፌዴሬሽን ምክር ቤት) ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ይገልጻል፣

3ኛ) የሁሉም ክልል ምክርቤቶች ያወግዛሉ።

4ኛ) የመንግስትና የገዥው ፓርቲ ሚዲያዎች ዘገባ ኦነግ ሸኔ ሙሉ ለሙሉ ተደመሰሰ ይሆናል።

***

ከሳምንት በኋላ ፣

ሁሉም ነገር ይረሳል።

ጭፍጨፋው ይቀጥላል።

Filed in: Amharic