የአሻራ፣ የንስር ሚዲያ ጋዜጠኞች፣ እንዲሁም አክቲቪስት ትህትና በላይ በአዲስ አበባ ከእስር ተለቀቁ…
ባልደራስ
*… የፌስታሉ አብዮት በቅብብሎሽ እየተቀጣጠለ ነው…!!!
እነዚህ የግፍ እስረኞች ባህር ዳር ላይ ታፍነው ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ወደ ንፋስ ማውጫ ወህነኒ ቤት ከተወሰዱ ቦኃላ፣ ፍርድ ቤት በዋስ ቢለቃቸውም፣ እዚያው ወህኒ ቤቱ በር ላይ ለሁለተኛ ግዜ ታፍነው አዲስ አበባ የታሰሩ ነበሩ።
የግፍ አእስረኞቹ ድምፅ ለሆኑ ሁሉ ልባዊ ምስግና አቅርበዋል። በላቀ ወኔና ተነሳሽነት የህዝብ ድምፅ ሆነው እንደሚቀጥሉም ተናግረዋል።