>
5:26 pm - Sunday September 15, 6126

"...ኦሮሚያ ክልልን እንጂ አዲስ አበባን የወከሉ አይመስሉም...!!!" ( ዶር ሲሳይ መንግስቴ)

“…ኦሮሚያ ክልልን እንጂ አዲስ አበባን የወከሉ አይመስሉም…!!!”

ዶር ሲሳይ መንግስቴ

ርማ ካሳ

ዶር ሲሳይ መንግስቴ ብቻቸውን ለአዲስ አበቤ እየሞገቱ ነው::የአዲስ አበባ ምክር ቤት 138 ተወካዮች ነው ያሉት:: አንዷ እዳነች አበቤ ናት:: የተቀሩት 136ስ ????

ዶር ስሳይ በጨዋ ደንብ የህግ የስርአት የአሰራር ጥያቄ ነበር ያነሱት:: የኦሮሚያ አርማ ለምን አዲስ አበባ ይሰቀላል? ለምንስ የኦሮሚያ መዝሙር ይዘመራል ? በየትኛው አሰራርና ህግ ? ” ብለው::

እዳነች አበቤ መልስ ከመመለስ “ምን አለበት ? አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት ወዘዘ” እያለች ስትንዘባዘብ ነበር::

ለዶር ሲሳይ መንግስቴ አዳነች አበቤ የሰጠችው አስቂኛና የተንዘባዘ መልስ:: “አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናትና የኦሮሚያ ባንዲራ ይሰቀላል:: የኦሮሚያ መዝሙር ይዘመራል” የሚል defiant ምን ታመጣላችሁ ? የሚ መልስ ነው የሰጠችው::

ስለ ቋንቋ ጥቅም ታወራለች … ያልተጠየቀችውን::

በወቅቱ ተክታይ አስተያየት እንዲሰጡ ያልተፈቀቀላቸው ዶር ሲሳይ  በሜዲያ  ቀርበው ምላሽ ሰጥተዋል::

እናመሰግናለን ዶር ሲሳይ

https://youtu.be/rJ_0f2R3jyQ

 

Filed in: Amharic