ፍትህ ላይ ፈርደዋል
ታሪኩ ደሳለኝ
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋስትና መብቱ ውድቅ ተደረገ
ዛሬ የመንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተመስገን ወህኒ ቤት እንዲወርድ ፈርዶበታል
የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋስትና መብቱ ላይ አቃቤ ህግ ይግባኝ አልኩኝ ባለው መሠረት ዛሬ ሐምሌ 21/2014 ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግ አቤቱታ ልክ ነው በማለት የተመስገንን ዋስትና ውድቅ አድሮጎ ተመስገን ክሱን እስር ቤት ሆኖ እንዲከታተል ወስኗል::
አወሳሰኑም በአብላጫ ድምጽ ( ከሦስቱ ዳኞች በሁለቱ ፤ በግራና በቀኝ ) ድጋፍ ፣ እንዲሁም የመሃል ዳኛ በልዩነት የተወሠነ ነው::
#ፍትህ_ለጋዜጠኛ_ተመስገን_ደሳለኝ
#free_journalist_Temsegen_