>
5:21 pm - Thursday July 20, 0676

አዲስ አበቤ እረ ንቃ... በቁምህ ተሰለቅጠህ ማለቅህ ነው... !!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አዲስ አበቤ እረ ንቃ… በቁምህ ተሰለቅጠህ ማለቅህ ነው… !!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው


የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! አሸባሪው አገዛዝ ሰሞኑን “የአዲስ አበባንና በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ የኦሮሚያ ዞን ድንበርን ለመወሰን በቴክኒክ ኮሚቴ ተጠንቶ የቀረብ የጥናት ምክረ ሐሳብ!” በሚል ኢመደበኛ በሆነ መንገድ በማኅበራዊ ሚዲያ በማዘዋወር እንድናውቀው ሲያደርገው የሰነበተውን አዲስ አበባን ዙሪያዋን ቆርምሞ ቆርምሞ ኦሮሚያ ወደሚሉት እንዲከለል በማድረግ አዲስ አበባን ሰፌድ ያሳከላት ሰነድ የውሸት ሰነድ ሳይሆን በትክክልም የአገዛዙ ሰነድ መሆኑን ኦሮሙማዎቹ ወ/ሮ አዳነች አበቤና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአዲስ አበባ ምክርቤት ተብየው ጋር ተሰብስበው ሰነዱን ይፋ በማድረግ ማረጋገጣቸውን ከአገዛዙ ሚዲያዎች የዜና ሽፋን ሰምታቹሃል!!!

አሸባሪው አገዛዝ ይሄንን ማድረግ የፈለገበት ምክንያት የአዲስ አበባን ሕዝብ ልክ ኦሮሚያ በሚሉት የሀገራችን ክፍል ባሉ ከኦሮሞ ውጭ በሆኑ ወገኖቻችን ላይ ሲያደርሰው የኖረውንና አሁንም እያደረሰው ያለውን እንግልት፣ መከራ፣ ፍዳ፣ ግፍ፣ ማፈናቀል፣ ማሳደድ፣ ብሎም ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይም በማድረስ የአዲስ አበባን ሕዝብ ፍዳ መከራውን ለማሳየት ነው ሌላ አይደለም!!!

ጥያቄው ኦሮሞ ባለመብት ሆኖ ሌላው ኢትዮጵያዊ መብት አልባ ሆኖ በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ ይሄንን ማድረግ የሚችልበት ምን የሞራል ግራውንድ፣ ምን መብት፣ ምን መሠረት አለው??? የሚለው ነው!!!

እንደሚታወቀው ሌሎች ኢትዮጵያውያን የታሪክ ጸሐፍትና የውጭ ሀገራት ታሪክ ጸሐፍት ዜጎች የጻፏቸውን መጻሕፍት ትተን የራሳቸው የኦሮሞ ምሁራንና የኦሮሞ ትግል መሪዎች የሆኑት ፕ/ር መሐመድ ሐሰን፣ ፕ/ር ተሰማ ጣሃ፣ ፕ/ር ሕዝቅኤል ገቢሳ፣ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ወዘተረፈ. የጻፏቸው መጻሕፍትና የሦስተኛ የዲግሪ ማሟያ ጽሑፎች እንኳ ኦሮሞ ለኢትዮጵያ እንግዳ ወይም መጤ መሆኑን ያረጋገጡ ናቸው!!! የአባገዳዎች ትውፊታዊ መዝሙርም እራሱ ኦሮሞ ከደረቁና ከበረሃማው ቤናዲር ሱማሌ ወደ ለምለሙ ወላቡ መግባታቸውን የሚገልጽ ነው!!!

የራሳቸው ምሁራን፣ የትግል መሪዎችና ትውፊታዊው የአባገዳ መዝሙር ኦሮሞ ለኢትዮጵያ እንግዳ ወይም መጤ መሆኑን ባረጋገጡበት ሁኔታ በምን መስፈርት፣ በምን ተአምር፣ በምን አመክንዮ፣ በምን ሚዛን፣ በምን መለኪያ ታይቶ ነው ኦሮሞ የሀገሩ ባለቤት ወይም ባለመብት ሆኖ በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ እንዲህ ሊሠለጥን ወይም ሊፋንንና ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ሊያስጨንቅ የሚችለው???

የመሬት ባለቤትነት ወይም ባለመብትነት ከመቸ ዘመን ጀምሮ ታስቦ ወይም ተሰልቶ ነው ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የመሬት ባለቤት ወይም ባለመብት ሊሆን የቻለው??? ኦሮሞ እንደ አማራ፣ ጉራጌ፣ ጋፋትና ሌሎች ከዐሥር በላይ የሆኑ ነባር ብሔረሰቦችን አጥፍቶ አሁን ሰፍሮ ያለበትን መሬት ከያዘ በኋላ ያለው ዘመን ተይዞ ወይም ታስቦ የመሬት ባለቤትነትን ወይም ባለመብትነትን ማስላቱ አሰላሉን ወይም አስተሳሰቡን ልክ ያደርገዋል ወይ??? ይሄንን አሰላል ትክክል ሊያደርግ የሚችል ምንም ዓይነት ተአምር ምድር ላይ ሊኖር አይችልም!!!

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! አሸባሪው አገዛዝ እየሠራው ያለው ሥራ ትክክል ወይም ተገቢ እንዳልሆነ ጠፍቶት እንዳይመስልህ!!! ኦሮሞ የግራኝ አሕመድን ወረራ ምቹ አጋጣሚ አድርጎ በመጠቀም ከዚያ በፊት ሰፍሮ ቆይቶበት ከነበረው ቤናዲር ሱማሌ እና ዛሬ ኬንያ ከሚባለው አካባቢ ተነሥቶ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በፈጸመው ወረራ ዛሬ ሰፍሮ ያለበትን የሀገራችንን ክፍል የራሱ ማድረግ እንደቻለ ሁሉ አሁንም በተመሳሳይ መንገድ ነባሩን ሕዝብ በማጥፋት ተጨማሪ መሬት ለመያዝ ወይም ለመውሰድ ነው ዓላማ አስተሳሰባቸው ሌላ አይደለም!!! በእነሱ ዘንድ ሕግ፣ ፍትሕና ይሉኝታ የሚባሉ ነገሮች ፈጽሞ ቦታ የላቸውም!!!

ሀገር ያህልን ነገር አስረክቦ ዝም የሚል ቂል ሕዝብ ሲያገኙ እነሱ ምን ያድርጉ??? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ከዚህ በኋላ ይሄ ቂልነትህ ከቀጠለ ኦሮሞ የሚዋሰንህ ብሔረሰብ ሁሉ ያልቅልሃል!!! በዚህ አራት ዓመት ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሚያ የሚሉትን ለማስፋፋት ከሁለቱ በስተቀር ደቡብ ውስጥ ካሉ ብሔረሰቦች በሙሉ እስከ ጋምቤላ፣ ከቤንሻንጉል እስከ አማራ፣ ከሱማሌ እስከ አፋር ያልወጉት ያላፈናቀሉት ያልተነኮሱት ማንን ነው???

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ዝምታው፣ የዋህነቱ፣ ቂልነቱ፣ ከብትነቱ ይብቃህና እነኝህን እንግዶች ወይም ወራሪዎች ማንነታቸውን አውቀው አደብ እንዲገዙ ለማድረግ ተነሥ!!!

የኦሮሞ ምሁራን እራሳቸው ኦሮሞ ወራሪነቱንና መጤነቱን እንዳረጋገጡ ሁሉ አዲስ አበባ እስከፈለገችው ድረስ ብትሰፋ ኦሮሞ ተቃውሞ የማንሣት መብት ፈጽሞ የለውም!!!

ማንኛውም ስደተኛ ተሰዶ በሚኖርበት ሀገር ህልውናው በሀገሬዎቹ ችሮታና ፈቃድ የተወሰነ እንደመሆኑ ሁሉ በአዲስ አበባ ዙሪያ ብቻ ሳይሆን በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የሚኖሩ ኦሮሞዎች ህልውናቸው የሚወሰነው በእኛ በነባሮቹ ችሮታና ፈቃድ ብቻና ብቻ ነው እንጅ ጭራሽ እነሱ መጤዎቹ ወይም ወራሪዎቹ ባለመብት ሆነው በእኛ አናት ላይ ሊፈናጠጡና እነሱ ባለመብት እኛ የእነሱን ችሮታና ፈቃድ ተማጻኝ ልንሆን የምንችልበት ምንም ዓይነት ታሪካዊም ሆነ አመክንዮአዊ መስፈርት የለም!!!

እውነታው ይሄ በሆነበት ሁኔታ እውነታውን ፈጽሞ ግንዛቤ ውስጥ ባላስገባ መልኩ ኦሮሞን ባለመብት ሌላውን ሕዝብ የእነሱ ችሮታንና ፈቃድን ጠባቂ ወይም ጠያቂ የሚያደርግ አሠራር መሠረቱ ጉልበት እንጅ ሕግና ፍትሕ አይደለምና የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ መብትህንና ጥቅምህን ለማስጠበቅ ጉልበት መጠቀምህ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው!!!

ስለሆነም ዳኛው ታሪካዊ እውነታ፣ ሕግና ፍትሕ ካልሆነ የሰባት ሚሊየን ሕዝብ ብሎም የመቶ ሚሊዮን ሕዝብ ጉልበትህ ምንም ነገርን ከማድረግ የሚገታህ አይደለምና ምንም ሳታመነታ ይሄንን ጉልበትህን ተጠቅመህ ከመብትህና ጥቅምህም በላይ ነጻነትህን ለመቀዳጀት ተጠቀምበት!!! አመንትተህ ወደኋላ ያልክ ጊዜ ያልቅልሃልና እንዳታመነታ ተጠንቀቅ!!!

በሙሉ አስመሳይ አሻጥረኛ ቅጥረኞች እንጅ የሚያታግልህ ያንተ የሆነ የፖለቲካ ኃይል የለህምና ማንንም ያታግለኛል ብለህ እንዳትጠብቅ!!! የአልጀሪያን መንግሥት ጠራርጎ ያስወገደው ሕዝባዊ ዐመፅ የተነሣው በፖሊስ ውክቢያ የተማረረና ሠርቶ መብላት ያልቻለ አንድ የመረረው የሱቅበደረቴ ነጋዴ ሰው በአደባባይ በእራሱ ላይ ነዳጅ አርከፍክፎ እራሱን በማቃጠል በእራሱ ላይ የወሰደው እራስን የማጥፋት እርምጃ እንደመሆኑ ሁሉ አንተም ልትታገሰው የማትችለው ከባድ የህልውና ፈተና መጥቶብሃልና የመጨረሻው ሰዓት መምጣቱን ተገንዝበህ ከዚህ በላይ በትዕግሥት ልታሳልፈው የሚገባህ ምንም የጊዜ ቅጽበት እንደሌለህ አውቀህ ማንንም አታጋይ ሳትጠብቅ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ በጥቅሻ ተግባብተህ ገንፍለህ ውጣና እንደ አልጄሪያ ሕዝብ ይሄንን አሸባሪ አገዛዝ ቀረጣጥፈህ በመብላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነጻነትህን ተቀዳጅ!!!

Filed in: Amharic