>

ደመላሽ (መስፍን አረጋ)

ደመላሽ

መስፍን አረጋ

በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም

ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም

ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም

እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣

አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም

በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡

ደም በደም ካልጠራ ስለሚሆን መርገም

ባፈሰሰው ደም ልክ አፍስስ የኦነግ ደም፡፡

 

እውነትም ከሆንክ የጀግና ልጅ፣

እየተሰኘህ ደም አዋራጅ

እንዳትረገም ባንተው ወላጅ

ፎክረህ ተነስ ፈጽም ግዳጅ፡፡

 

ሳ(ት)ጠይቅ ካሳ ወይ አማላጅ

የወንድምህን ገዳይ አራጅ

ተፋልመህ ማርከህ አስረህ በፍንጅ

ገድለህ እየጣልክ እራሱ ደጅ

የእጁን ስጠው በራስህ እጅ፡፡

 

“የማን ቤት ፈረሶ የማን ሊበጅ

ያውሬ መውለጃ ይሆናል እንጅ

ሳለ ደመላሽ የጀግና ልጅ፡፡”

 

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic