>

ጭራቅ አሕመድ፤ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት (መስፍን አረጋ)

ጭራቅ አሕመድ፤ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት

መስፍን አረጋ

እንደማናቸውም ሕዝብ የአማራ ሕዝብም የራሱ ድክመቶች አሉት፡፡  ከአማራ ሕዝብ ድክመቶች ውስጥ አንዱና ዋናው፣ ዋና ጠላቱን ለይቶ አውቆ ዋና ትኩረቱን በዋና ጠላቱ ላይ አለማድረጉ ነው፡፡  ለምሳሌ ያህል ደርግ የአማራ ጨቋኝ ቢሆንም፣ ወያኔ ግን የአማራ የሕልውና ጠላት በመሆኑ፣ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላቱ ወያኔ መሆኑን አውቆ፣ ለወያኔ መንገድ ከፍቶ አዲሳባ ከማስገባት ይልቅ ከደርግ ጋር ተባብሮ ወያኔን ማጥፋት ነበረበት፡፡  

አሁን ላይ ደግሞ የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት ሌላ ማንም ሳይሆን ጭራቅ አሕመድ ነው፡፡  አንድም ሦስትም የሆኑት ፀራማራ ሥላሶች (ወያኔ፣ አነግና፣ ብአዴን) የአማራን ሕዝብ የሚጨፈጭፉት በጭራቅ አሕመድ የበላይ አስተባባሪነትና አቀናባሪነት ነው፡፡  ስለዚህም፣ የአማራ ሕዝብ ሕልውናውን ማስጠበቅ የሚችለው ጭራቅ አሕመድን ባስቸኳይ ካስወገደ ብቻ ነው፡፡  

ጭራቅ አሕመድ ስልጣን ላይ የሚቆይባት እያንዳንዷ ዕለት የአማራ ሕዝብ ሕልውና አክትሞ ግብአተ መሬቱ የሚፈጸምበትን ቀን ባንድ ዕለት የምታቀርብ የተረገመች ዕለት ናት፡፡  በመሆኗም የአማራ ሕዝብ አፈሙዙን በዚች በዛሬዋ ዕለት በቀጥታ ማዞር ያለበት ወደ ወያኔ፣ ኦነግ ወይም ብአዴን ሳይሆን ወደ ጭራቅ አሕመድ ነው፡፡  የአማራ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ባስቸኳይ ጨርቅ ካደረገ፣ ወያኔ፣ ኦነግና ብአዴን እዳቸው ገብስ ነው፡፡  

 

አማራ ንቃ፣ ተንቀሳቀስ፡፡

ማንነቱን ሳታጣቅስ፣ ታሪኩን ሳታስታውስ

ማስካካቱ ስላለህ ደስ፣ ያምነከው ጮሌ ፈረስ

አዘናግቶህ በመለሳለስ፣ ረጋገጠህ ጥሎ በደንደስ፡፡

 

በኮቴው አርጎህ ፍርክስክስ፣ በወደክበት እንዳትጨረስ

እንደናቶችህ ጨክነህ በነፍስ፣ እንዳባቶችህ ፎክረህ ተነስ፡፡

 

ሰይጣን ነውና የቀመሰ ምስ፣ ከጥፋት መቸም የማይመለስ

አፈሙዝ አዙር አልመህ ተኩስ፣ ፈረሱን በለው አናቱን በርቅስ

ከነኮርቻው ባንድ ምት ገርስስ፡፡

 

Email: mesfin.arega@gmail.com

 

Filed in: Amharic