>

ጄ/ል ተፈራ ማሞ ታፍነዋል ! (ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ)

ጄ/ል ተፈራ ማሞ ታፍነዋል !

ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ


 አማራ

አማራ አቀፍ ሕዝባዊ አመጽ ጥሪ

መላውን አማራ ለማንበርከክና ባሪያ አድርጎ ለመግዛት የተነሳውን የብልጽግና ብአዴንን ቡድን በስር ነቀል ሕዝባዊ አመጽ ነቅሎ መጣያው ጊዜ አሁን ነው- መላው አማራ ተነስ-

የ #ጋሻ_መልቲ_ሚዲያ   ርእሰ አቌማዊ የትግል ጥሪ

የጄ/ል ተፈራ ማሞን  መታፈን አሁን ከመሸ በኋላ  ከባለቤቱ አረጋግጠናል። አፈናው በጄኔራሉ ተጀምሮ በጄኔራሉ የሚያበቃ አይደለም።

ይህንን ሁለት ቀን በርካታ ንቁ አማራዊያን እየታፈኑ ደብዛቸው እንዲጠፋ ተደርጋል። የአቢይ አህመድ ቀኝ እጅ የሆነው ተመስገን ጥሩነህ ጄ/ል አበባው ታደሰና የክልሉ ፕሬዚዳንት ነኝ ባዩ ይልቃል ከፋለ የዚህ ዘመቻ ዋና መሪና አስተባባሪ በመሆን የወያኔን የወረራ ስጋትን ለመመከት ከሸዋ ድረስ ወደ ወልቃይት ጠገዴ የተጋዘን ፋኖን በተለይም የምንሊክ ብርጌድ መሪን ለምን መጣህ ተብሎ ታፍኖ ከታሰረ በኋላ ስናይፐር መሳሪያውን ነጥቀው ደብዛውን አጥፍተውታል።

በባህርዳር ብርቱና ንቁ አማራዊያን በተናጥል እየተለቀሙ ታፍነው ደብዛቸው ጠፍታል። በርካቶች ደግሞ በመታደን ላይ ሲሆኑ በአጠቃላይ ዘመቻው እየተመራ ያለው ሰሞኑን ከስፍራ ስፍራ እያቀያየሩ ባሰማሩት ኋይልና ከፌዴራል በተላከ የኦሮሚያ የጸጥታ ሃይሎችና ገዳይ አስኴድ መሆኑን በተጨባጭ ማረጋገጥ ችለናል።

ይህ ዘመቻ ለታቀደው መጠነ ሰፊ ጸረ አማራ ዘመቻ ቁልፍ የሚባሉና ማህበረሰባችንን ያሳውቃሉ የተባሉ ፖለቲከኞች ፋኖዎች አንቂዎችና እና ባለሙያዎችን ኢላማ ያደረገ ሲሆን ዘመቻውን ለመምራት በተዋቀረው ግብረ ኋይል ውስጥ የአብኖቹ በለጠ ሞላ ጣሂር መሀመድ ጋሻው መርሻ መላኩ ሹምዬ ያሉበት ሲሆን የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ተቃም፣ አድማ በታኝ አስኴድ፣የአማራ ክልል ፖሊስና ብሎም ከአቢይ የተመደቡ የመከላከያ ቡድን ባህርዳር፣ጎንደር፣ደብረማርቆስ፣ሞጣና ወልዲያ ላይ ጽ/ቤት ከፍቶ ስምሪት እየተቀበለ በመስራት ላይ ይገኛል።

ይህ ዘመቻ በወልቃይት ጠገዴ በሁመራና አካባቢው ያለውን የአማራ ልዩ ኋይል ብርጌዶችን የአማራን ፋኖ እና የአማራን ሚሊሺያ ከአካባቢው በማውጣትና ከወልቃይት ለግል ስራ ጉዳይ የወጡትን ወደ ወልቃይት እንዳይመለሱ በማድረግ ቀጠናውን ተከላካይ አልባ እያደረገ ባለበት ሁኔታ በተቀረው የአማራ ክፍል በፋኖ ላይ ትጥቅ የማስፈታቱን ዘመቻ በቤት ለቤት አሰሳ መልክ ለመጀመር በተመረጡ ሰዎች ላይ ተናጥላዊ የአፈና ዘመቻን እያካሄደ ይገኛል።

የአማራ ልዪ ኋይል የአማራ ፋኖ እና ብሎም የአማራ ሚሊሺያ የዘመቻው ዋና ኢላማ ሲሆን ግቡም መላውን የአማራን ታጣቂ ትጥቅ አስፈትቶ ወልቃይት ጠገዴ ራያን መሰል የአማራ እርስቶችን ያለአንዳች ተከላካይነት ለትህነግ ለማስረከብና አጠቃላይ የአማራን ኋይል dismantle አድርጎ ከጨዋታው ውጪ በማድረግ በክልሉ የፈላጭ ቆራጭነትን አገዛዝ ለማስፈን ነው።

ብ/ጄ ተፈራ ማሞ የአማራ ብቻ ሳይሆን የሀገርም የቁርጥ ቀን ልጅ ሕዝባችን በትሕነግ ተወርሮ ህልውናው አደጋ ላይ በወደቀበት ወቅት የትም እንደ አርጌ ቁና ተወርውሮ ከነበረበት ሁኔታ ተጠርቶ ልዩ ኋይሉን መልሶ በማደራጀት ጦርነቱን መርቶ የጠላትን ቅስም የሰበረ አኩሪ ጀብድና ስራን የሰራና ሕዝባችን  የታደገ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆኖ ሳለ ከትህነግ ጋር በተናጥል ምስጢራዊ ድርድር እያደረገ ያለው የአቢይ መንግስት ይህንን ያቀደውን ጸረ አማራ አላማን ለመፈጸም ሲል ጄ/ል ተፈራ ማሞን ጨምሮ ወደ ስምንት ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን እና ከ400 በላይ ብርቱ ተዋጊዎችን ከልዩ ኋይሉ በማባረር ካመቻቸ በኋላ ዛሬ በአጠቃላይ ዘመቻው ዋዜማ እለት ደግሞ አፍኖ ደብዛውን ሲያጠፋ መላው አማራ በፍጹም በዝምታ ሊያየው የማይገባ ነው።

👉  ስለዚህ ይህንን ጸረ አማራ እና ጸረ ፋኖ ዘመቻን እንዴት ነው መክቶ በማክሸፍ ማክሰም የሚቻለው???

ይህንን ከፌዴራሉ የኦህዴድ ብልጽግና ከባሕርዳሩ የአማራ ብልጽግና እና ብሎም በምስጢር ከትግራዩ ትህነግ ጋር በጣምራ ታቅዶ የተከፈተን ጸረ አማራና ጸረ ፋኖን ዘመቻ መላው የአማራ ሕዝብ በተናጥል ታግሎ ሳይሆን እንደ ሕዝብ በአንድ ላይ ታግሎ ማክሸፍ ይቻለዋል እንጂ በዝምታም ይሁን አንገት ቀብሮ በማለፍ ከዘመቻው ሊያመልጥ አይችልም።

በዚህም መሰረት የሚከተሉት ተግባሮች በመላው አማራ ተግባራዊ መደረግ አለባቸው።

፠ 1ኛ- ሁሉን አማራ አቀፍ ሕዝባዊ እምቢተኝነት አመጽ በመላው አማራ ይቀጣጠል፦

👉 ከከፍተኛ ትምህርት ቤት እስከ ኮሌጅና ዩንቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች መምህራን በሙሉ የመማር ማስተማሩን ስራ ያቁሙ

👉 በመላው የአማራ ግዛት የታክሲና መሰል የትራንስፖርት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ ቆመው መንገዶች የዘጉ

👉 በመላው የአማራ ግዛት ውስጥ ያሉ መንግስታዊ ተቃማት ሙሉ በሙሉ ይዘጉ። አንድም አማራዊ የመንግስት ሰራተኛ ወደ ምድብ ስራው የማይሄድ ይሁን።

👉 በመላው የአማራ ግዛት ውስጥ ያሉ የንግድ ተቃማትና መሰሎች ከሆስፒታል ከእሳት አደጋ ከመብራት ከውሃና  ከስልክ አገልግሎት ሰጪ ተቃማት በስተቀር በሙሉ ይዘጉ።

👉 የመከላከያና የጸረ አማራ ታጣቂዎችን እንቅስቃሴ ለማገድ መንገዶች በሙሉ ይዘጉ። ወጣቱ ይህንን ለሊትና  አሳቻ ስፍራ ፈልጎ ይፈጽም።

👉 የዞን የወረዳና የቀበሌ የብልጽግና ሹመኛ ሆነው በህዝባችን ላይ የጠላትን ጉዳይ ፈጻሚ በሆኑ አመራሮችና ቤተሰብ ላይ ሁሉም በያሉበት እርምጃ ይውሰድ። እርምጃው ቤታቸውን ንብረታቸውን ከማቃጠል ይጀምራል።

👉 ይህ ከሆነ በኋላ በመላው እማራ ባሉ ፖሊስ ጣቢያዎች ላይ በመዝመት የታሰሩ ፋኖዎችን እና የፖለቲካ እስረኞችን በሙሉ ማስፈታት።

👉 ከመላው አማራ ግዛት የተውጣጣ ሕዝብ በተለይም በባህር ዳር አቅራቢያ ያለ በሙሉ ወደ ባሕርዳር ከተማ በመጋዝ የአማራ ክልል ፓርላማና የአማራ ክልል መንግስትን ከበባ ውስጥ በማስገባት የይልቃል ከፋለ ቡድን ከስልጣን እንዲለቅ መጠየቅ።

👉 የአማራ ፋኖ በሙሉ – ማለትም የጎንደር  የጎጃም የወሎና የሸዋ ፋኖ አደረጃጀቶችና አመራሮች የእርሰበርስ ግንኙነትን ዘርግተው እያንዳንዳን ክስተት በመለዋወጥና በመጋራት በማያቃርጥ የእርሰበርስ ግንኙነት ሁኔታውን መምራትና መከታተል ይጠበቅባችሃል።

እስካሁን የሆነው ይበቃናል።

አማራ ዳግም በጠላቶቹ እጅ መሳለቂያ ለመሆን የገዛ ልጆቹና ጠባቂዎች ፋኖዎችና የልዩ ኋይሉ አመራር አባላቶች በጠላት ሲበሉ በፍጹም በዝምታ አያይም።

አማራ የተቃጣበትን ጣምራዊ ዘመቻን አክስሞ በድልና በአሸናፊነት ይወጣል!!!!

አማራዊ ፋኖነት ይለምልም!!!

 

Filed in: Amharic