>

ለአማራው የህወሃት ድንገቴ ወዳጅነት  ኦሮ-ማራን ሊያስታውሰው ይገባል....!!!" -  (መስከረም አበራ)

ለአማራው የህወሃት ድንገቴ ወዳጅነት  ኦሮ-ማራን ሊያስታውሰው ይገባል….!!!” –

 መስከረም አበራ

የነቃውን አማራ አናት አናቱን ማለት ከኘሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የጀመረ ነው። አሥራት ወልደየስ ጥቂት አመት በህይወት ቢቆይ ኖሮ ሁለትም፣ ሶስትም የአማራ መሪ ይፈጥር ነበር። ለዚህም ነው ቀድመው የገደሉት።

ህወሃት ከአማራ ጋር ወዳጅ ነን የሚለው ለታክቲክ ነው። አማራ ተቆርቋሪ elite ስለሌለው፣ ህዝቡን አታልለው ወደ ስልጣን ለመውጣት ነው። ስልጣን ከወጣ በሗላ ግን፣ የመጀመሪያ አፈሙዝ የሚያዞረው በአማራ ላይ ነው። የኦሮማራን ታሪክ ማስታወስ በቂ ነው።

አማራ የሚታገለው ቤተመንግሥት ለመጋበዝ፣ ወይም አብይን ለማስደሰት አይደለም። አማራ የሚታገለው ማንነቱን ለማስከበር ነው።

አሁንም እነ አሳዬ ደርቤንና ሌሎች የነቁ አማሮችን የሚያሳድዱት ያለፈው ተቀጥያ ነው። አሳዬ ደርቤን በህወሃት ተላላኪነት መክሰስ፣ የሀጢያት ሁሉ ሀጢያት ነው።

https://youtu.be/TCdJdrvOQY4

Filed in: Amharic