>

የአማራ ብሄራዊ ጦር፥ ለአማራ ህልውና!(ጌጥዬ ያለው)

የአማራ ብሄራዊ ጦር፥ ለአማራ ህልውና!


ጌጥዬ ያለው


ይህ የጦር ታክቲክ ወይም ስትራቴጂ አለማወቅ አይደለም። የጀግና ባህሪ ነው። ነገሩ ግር የሚለው ካለ “ፍቅር እስከ መቃብር”ን ገልጦ የፊታውራሪ መሸሻን የጦር ሜዳ ውሎዎች ይገርብ ዘንድ ይመከራል። 
ጦርነት በአማራ አኗኗር ውስጥ የነበረ፣ ያለ እና የሚኖር ነው። ነገር ግን ጠላትን ተደብቆ መውጋት፣ ከጀርባ መምታት፣ ባልተመጣጠነ ሃይል ማለትም ከጠላት የበለጠ ሃይል ይዞ መግጠም ነውር ነው። በፈሪነት ያስፈርጃል። ያስንቃል። ውጊያዎች የሚደረጉት ጊዜና ቦታ በጋራ በሁለቱ ተዋጊዎች ተመርጦ፤ ‘ጠብቀኝ እጠብቅሀለሁ’ተባብሎ ነው። 
ዛሬ ፈሪዎች አማራን ለመውጋት የሚመኙት በዚህ መልኩ አይደለም። እነርሱ ታንክ እና መድፍ ታጥቀው አማራው በባዶ እጁ እያጨበጨበ ካልጠበቃቸው በቀር ከፊቱ የመቆም ግርማ የላቸውም። ከአባቶቻቸው የወረሱት ንፁሃን ሴቶችና ሕፃናትን ጨፍጭፈው ታጣቂ ወንድ ሲመጣባቸው እግሬ አውጭኝ መሮጥን ነው። ለዚህም ነው ከጦርነቱ አስቀድመው ትጥቁን ለማስፈታት እየባተሉ ያሉት። 
ስንኩልነታቸው በጦርነት ብቻ አይደለም፤ በወሬም ጭምር እንጂ፥ አገዛዙ አማራን ትጥቅ ለማስፈታት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ትክክል አስመስሎ ለማሳመን እየተውተረተረ ነው። ለፅሁፍም ሆነ ለንግግር ፕሮፖጋንዳ አፉን ያልፈታ ዱዳ በመሆኑ ፕሮፖጋንዳ የሠራ መስሎት እንደ ዳሽን ተራራ የገዘፉ ውሸቶቹን እያሳየን ይገኛል። ውሸቶቹን በውሸቶች እያባዛ ቀጥሏል፦ 
የመጀመሪያው ውሸት “የአማራ ልዩ ሃይልን ትጥቅ ማስፈታት አላሰብኩም። አደረጃጀቱን በቴክኖሎጂ ማዘመን እና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ማሰልጠን ነው የፈለግኩት” የሚል ነው። ጉድ በል ጎንደር! የአማርኛ አስተማሪ ከወለጋ መጣልህ ማለት ይህን ጊዜ ነው። እንግዲህ እየተባለ ያለው ኦሮሞ አማራን ኢትዮጵያዊነትን ያስተምራል ነው። ሆድ ይፍጀው! 
ሁለተኛው ውሸት “ የሚፈርሰው የአማራ ልዩ ሃይል ብቻ አይደለም። የሁሉም ነው” የሚል ነው።  ይህ አባባል ተገንጣዮች ለአንድነት የቆሙ መስለው ለመታየት የሞከሩበት ነው። ጉዳዩ በቀጥታ ከብሄር ፌዴራላዊ አወቃቀሩ ጋር ይቆራኛል። አላማው እንደሚባለው የየብሄሩ ድርጅቶችን አክስሞ አንድ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን መገንባት ቢሆን ኖሮ ባልተቃወምን ነበር። ይህማ ቢሆን ኖሮ ሕገ መንግሥት ተብየውን ቀዶ፤ ልዩ ሃይሎችም  ከፌዴራል ስርዓቱ ጋር አብረው እንዲፈርሱ ነበር የሚደረገው። ዓላማው አማራን ባዶ እጁን አቁሞ መግረፍ ነው። 
በመሰረቱ ከአማራ ልዩ ሃይል በቀር የሚፈርስ ልዩ ሃይል የለም። እየተነዛ ያለው ተራራ የሚያክል ውሸት ነው። የሌሎችም  መፍረሱ ርግጥ ቢሆን እንኳን በሚከተሉት ምክንያቶች የአማራ መፍረሱ ተገቢ አይደለም፦ 
1. አገዛዙ በአማራ ላይ ግልፅ ጅምላ ጭፍጨፋ እየፈፀመ  ነው። ስለዚህ የአማራ ሕዝብ በሀገር መከላከያ ሰራዊቱም ሆነ በማናቸውም የፌዴራል ተቋማት እምነት የለውም። እንዳውም በጠላትነት ይመለከታቸዋል።  በመሆኑም ራሱን ከጅምላ ጭፍጨፋ ለመከላከል የራሱ ሰራዊት ያስፈልገዋል። ለአማራ ህልውና፤ የአማራ ብሄራዊ ጦር አስፈላጊ ነው። 
2. አማራ በጦርነት ላይ የከረመ ብሄር ነው። አሁንም የትግሬ ወራሪዎች ሊወጉት እየተዘጋጁ ናቸው። ስለዚህ ራሱን ለመከላከል የሚያስችል የራሱ ሰራዊት ያስፈልገዋል። 
3. አማራ ለሱዳን ወረራ ተጋላጭ ነው። እስከ አሁን መክቶ እየመለሰ ያለውም የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ሳይሆን አማራው ብቻውን ነው። የሱዳን ወታደሮች 50 ኪሎ ሜትር ያህል የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው እንደገቡ በአካባቢው የነበረው ምዕራብ ዕዝ “በሕግ እንጠይቃለን” ብሎ ነገሩን በዝምታ መመልከቱ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። 
4. አማራ በተፈጥሮው ነፍጠኛ ነው። አማራን ‘ነፍጥ ጣል’ ማለት አሳን ‘በየብስ ኑር’ እንደማለት ነው። 
ከላይ የተዘረዘሩት ስጋቶች በከፊል በሌሎች ብሄሮች ላይም ሊኖሩ ይችላሉ። ለምሳሌ አፋር፣ ሶማሌ እና ጋምቤላ የውጭ ወረራ ስጋት አሉባቸው። ማዕከላዊ አገዛዙ ኢትዮጵያን የመበተን ርዕይ ያነገበ በመሆኑ ሩጦ መድረስ አይፈልግም። አፋር በጅቡቲ፣ ሶማሌ በአልሸባብ፣ ጋምቤላ በደቡብ ሱዳን ሲወረሩ አልደረሰም። ስለዚህ ሦስቱ ‘ክልሎች’ በማዕከላዊ አገዛዙ ላይ እምነት የላቸውም። ወደ ጅምላ ጭፍጨፋ ሊለወጥ የሚችል ውስጣዊ የደህንነት ስጋትም አለባቸው። ሶማሌ እና ጋምቤላ በኦሮሞ አፋር በትግሬ ሲወጉ ነው የኖሩት። ስለዚህ ኢትዮጵያዊ መንግሥት እስኪመጣ ራሳቸውን ለመከላከል ሲባል የራሳቸው ሰራዊት ያስፈልጋቸዋል። በተመሳሳይ ሌሎች ብሄሮችም ስጋቶች ይኖርባቸው ይሆናል። ለራሳቸው እተወዋለሁ። 
ስጋት የሌለበት፤ ልዩ ሃይሉ ቢፈርስ ጥቅም እንጂ ጉዳት የሌለው አንድ ብሄር አለ፥ ኦሮሞ። የኦሮሞ ልዩ ሃይል የሚያስፈልገው የኦሮሞን ወረራ በሌሎች ላይ ለማስፈፀም ብቻ ነው። የአሁኑ የኦሮሞ ጦር ከ500 ዓመት በፊት በስደት መጥተው ኢትዮጰያን ሲወሩ “ገዳ” በሚሉት የደም ማህበር ውስጥ አባ ዱላ ይሉት የነበረው ንዑስ ድርጅት ማለት ነው። አባ ዱላ በየስምንት ዓመቱ በተለያዩ ነባር የኢትዮጵያ ብሄሮች ላይ ጭፍጨፋና ወረራ ሲደርግ የሚፈፅሙትን የቡታ ጦርነት ከፊት ሆኖ የሚሳተፍ ሰራዊት ነው። ታዲያ ተደብቆ ከመውጋት በቀር ፊት ለፊት ገጥሞ አያውቅም። የዘንድሮው የኦሮሞ ልዩ ሃይልም ከአባ ዱላ የተለየ ሚና የለውም። ሚናው ሀገር የመበተን ነው። ስለዚህ መፍሱ ተገቢ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህልውና ሲባል ግዴታም ነው። ይህ ሰራዊት ደም ካላፈሰሰ መኖር የማይችል የዛር ውላጅ አይደለም። እንደ ልማዱ ከብት ጠብቆ መብላት ይችላል። ነፍጥ ስነ ልቦናዊ፣ ተፈጥሯዊ ማንነቱም አይደለም። ለኦሮሞ ጠመንጃ መስጠት ለመላጣ ሚዶ እንደማደል ነው!

Filed in: Amharic