>

 ፋሽስታዊ ዘር ማጥፋት እና የAssimiliation policy ..!

ፋሽስታዊ ዘር ማጥፋት እና የAssimiliation policy ..!

የኦሮሙማ ገዢ ቡድንን ፖለቲካ  <<ፋሽስታዊ >> ወይም << ናዚስት >>  የሚያስብለው አገዛዙ የሚከተለው አውዳሚና ዘር አጥፊ ፖሊሲ በግልፅ ዘር አጥፊ በመሆኑ ነው። የዘር ማጥፋት ፖሊሲው በሁለት መልኩ ልንገልፀው እንችላልን።
➊ በተስፋፊነትና ሌሎችን በመዋጥ ላይ ያተኮረ የ”Assimilation policy” የሚከተል ነው። ይሔ የመዋጥና የመጠቅለል ተስፋፊነት አላማ በኦሮሚያ፣ በኢትዮጵያ ሳይወሰን የአፍሪካ ቀንድን ኦሮማይዝድ (“Oromised”) የማድረግ ግብ የያዘ ነው።
 በኢትዮጵያ በሁሉም ረገድ ብቸኛውና ከፍተኛ ብልጫ ያለን እኛ ነን ለማለት ከድሬዳዋ እስከ ሐዋሳ፣ ከአዲስአበባ እስከ አሶሳ ሁሉንም በመጠቅለል የእነሱን ባሕልና ማንነት የተላቀሰና የበላይነታቸውን የተቀበለ እንዲሆን የማድረግ የመጀመሪያ ዙር ግብ አላቸው።
 ሌሎችን በተለይ ሰሜኖችን ከዚህ ጉዞ ተገዳዳሪነት ለማስወጣት በጦርነት ማድቀቅና በ ተራዛሚ ቅራኔ ውስጥ መክተት አንዱ ስልት ነው። በተገዳዳሪ ኃይልነት አነስተኛ የሆኑትን ደቡቦች ደግሞ የኦሮሞን ባሕልና ማንነት ተቀብለው የሚገብሩ ይሆኑ ዘንድ የቤት ሥራው ተጠናቆ ኢሬቻን ተቀብለው ያከብሩ ዘንድ ጫናው ቀጥሏል።
 የኩሽ ንቅናቄ እና የፀረ-ሰሜን ትብብር ሌሎቹን ማስገበሪያ soft power ሆነው የሚሠራባቸው ናቸው።
ግልፅ የAssimilation policy አተገባበር ነው።
በአፍሪካ ቀንድ ከአሰብ እስከ በርበራ  እና ኬንያ ተቆጣጥረን የሥነ-ሕዝብ ሠፈራ በማካሔድ ታላቅ የኦሮሞ ኤምፓየር እንፈጥራለን የሚል ነው።የኬንያ ምሑራንና አስተያየት ሰጪዎች ይሔንን በግልፅ  ስጋትነት አንፀባርቀዋል።
 ሰሞኑን ከላሙ ወደብ ልማት ጋር በተያያዘ የቀረበ የኬንያውያን አስተያየት እንደሚያሳየው የአብይ አገዛዝ ግማሽ ሚሊየን ኦሮሞ በላሙ ወደብ ልማት ሰበብ ሊያሠፍር ነው የሚል ስጋት ፅፈዋል።
 በአሰብና ሱማሌላንድ  በወደብ ትብብር እስከ 3 ሚሊዮን ኦሮሞ አስፍረን እንቆጣጠረዋለን የሚለው በግልፅ የቢራ ወሬ ሆኖ የባጀ ነው። የአባ ገዳዎች ቡድን ወደሐርጌሳ ተልዕኮ ወደብ ስጡን የተባለበት መረጃ ከወጣ አመት አስቆጥሯል።
 በኤርትራ ጦርነት ከፍተን አሰብን እንቆጣጠር የሚለው አጀንዳ አስቻይ ሁኔታ ቢያጣም የተዘጋ ጉዳይ አይደለም። ይልቅም ኢሳያስ እስከሚሞት እንጠብቅ የሚል አማራጭ ሁሉ  ተቀምጧል።
 ይሔ ሁሉ የ Assimiliation policy ትልም ነው።
አገዛዙን  << በፋሽስትነት| ናዚያዊነት>> እንዲበየን የሚያደርገው ይሔ የመስፋፋት ፡ የመዋጥና የመጠቅለል አላማ ነው።
❷ ሁለተኛው የአገዛዙ ብያኔ ከመጀመሪያው የሚያያዝ  “ዘር አጥፊነቱ” ነው። የመስፋፋት፣ መዋጥና መጠቅለል (Assimiliation) አላማ በራሱ የዘር ማጥፋት ተግባሮችን የሚያካትት ነው።
በአንድ ገፁ የራሱን ለማስፋፋትና ሌላውን ለመዋጥ ሲሠራ የሌላውን እያጠፋ ነው። በሌላ በኩል ግልፅ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋና ማፅዳት ይፈፅማል። በቀዳሚነት <<ኦሮሚያን ከሠፋሪ ማፅዳት >> የሚለው ፋሽስታዊነት  በከተሞችና በገጠር “ሌሎችን የማጥፋት” ተግባር ወልዷል።
ቋንቋቸውን በመናገሩ ተጋብቶና ተዋልዶ በመኖሩ አይተውትም።  <<ዲቃላ>> የሚል አግላይ “ሌላ-ጠልነት”  ይከተላሉ። እናም ኢኮኖሚውን ፣ ከተሞችን፣ ሌላውንም ሌሎችን በመጨፍጨፍና በማስፈራራት አስለቅቆ የመያዝ ስራ ከተጀመረ 6ኛ አመቱን ይዟል።
በ600 ከተሞች ያለውን ሌላ ተወላጅ  ቤት እያፈረሱ የማስወጣት ሥራ ቀን እየጠበቀ ያለ ነው። እንዲዋጡ በተመረጡ የኦሮሚያ ዙሪያ ከተሞችና ወረዳዎች ደግሞ እየጨፈጨፉ የማስወጣት ክፋት ቀጥሏል።
በተለይ የሌሎችን በተለይ አማራውን ከኢኮኖሚያዊ ሥራ ፣ ከባሕልና መገለጫዎቹ፣ ከማሕበረሰባዊ አሠፋፈሩ (sense of community)፣ ቅርስና ቋንቋ እያወደሙ ማፅዳትና ማስወጣት ፣ ብሎም እንዳይገባ ማድረግ የዚህ የዘር ማጥፋትና ዘር ማፅዳት ተግባር ማሳያ ነው።
እንደ ዶርዜና ጋሞ ያሉትን በጅምላ ከማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስራቸው በታትነው ያባረሯቸውም ለዚሁ ነው። ይሔ ዘር አጥፊነትና ዘር ማፅዳት ግልፅ የፋሽስታዊነት|ናዚነት መገለጫ ነው።
የገጠምነው ከዚህ ጠላት ጋር ነው።
ድል ለፍትሐዊው የአማራ ትግል‼
ሞት ለፋሽዝም ወራሾች ‼
አዲሱ ደርቤ
https://t.me/AddisuDerebee
Filed in: Amharic