>
5:26 pm - Wednesday September 15, 9638

፫ቱ የኢጎ መናፍስት!

                               ፎቶ :-   ግርማ ካሣ፣     ኤሊያስ ክፍሌ፣      ዘመድኩን በቀለ

                              ፫ቱ የኢጎ መናፍስት!

እነዚህ ፫ ሰዎች ከእስክንድር ነጋ በልጠውብህ ገዝፈውብህ ነው እስክንድር ነጋን ሲያብጠለጥሉ የምትሰማቸው? 
እነዚህ ፫ ሰዎች ናቸው የታላቁ እስክንድር ነጋን ደረጃና የትግል መስመር የሚያሰምሩለት? እነዚህ ፫ ሰዎች ናቸው የአማራ ትግል አቅጣጫ ነዳፊዎች?  እነዚህን ፫ ሰዎች አምነው ነው የፋኖ ዕዞች ከእነሱ ምክር የሚቀበሉት? ያሳፍራል! 
♦ እስክንድር ነጋ የልቦናቸውን ክፋትና የአንደበታቸውን መርዛማነት አይቶ አርባ ክንድ ራቃቸው። ስልካቸውን አልመልስ ኢጓቸውንም አላስታምም አላቸው።  ያላቸው አማራጭ አደባባይ ቀድመው ወጥተው እስክንድር ነጋ ከሕዝብ እንዲነጠል እየደጋገሙ ጭቃ መቀባት ነው።
 እነዚህን ጥቃቅኖች ሰምቶ ወርቁን በድንጋይ የሚቀይር ካለ መብቱ ነው ።
ለምን ግን በእስክንድር ላይ ይህንን ሁሉ ዘመቻ ሊከፈት ቻለ?…. የሚለውን መመርመር ግድ ይላል። ሴራን ከሴረኞች ማድመጥም ጥሩ ነው። ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑና ስለምን እስክንድር ላይ ዘመቻ እንዲከፈት እንደተፈለገና ቢሳካላቸውስ ”ምን ያደርጉታል?” የሚለውን ያድምጡ።
አማራ ፋኖ
Filed in: Amharic