admin
መፈንቅለ መንግሥትስ እናውቃለን! (አቻምየለህ ታምሩ)
መፈንቅለ መንግሥትስ እናውቃለን!
አቻምየለህ ታምሩ
«በየ መንደሩ መፈንቅለ መንግሥት አይደረግም!!!» ጄኔራል አሳምነው ጽጌ
በኢትዮጵያ የተከሰተ እውነተኛ መፈንቅለ መንግሥት እናውቃለን። በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ የተከሰተው እውነተኛ መፈንቅለ መንግሥት ከ58...
አጼ ኃይለ ሥላሴና ዘመናዊ ትምህርት በአንዳርጋቸው ጽጌ እይታ!!! (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)
አጼ ኃይለ ሥላሴና ዘመናዊ ትምህርት በአንዳርጋቸው ጽጌ እይታ!!!
ሲሳይ ተፈራ መኮንን
አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ ትምህርት ለማስፋፋት ያደረጉት ጥረት አሁን አሁን በኔ ትውልድ እየታወቀ መጥቷል፡፡ በመጀመሪያው...
የስደተኞች መከራ በእስር ቤቶች (አሸናፊ በሪሁን)
የስደተኞች መከራ በእስር ቤቶች
(አሸናፊ በሪሁን ከSeefar)
ብዙዎቹ ስደተኞች ከአፍሪካ እየተነሱ ወደ መካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፓ የሚያደርሰውን ጎዳና ሲያያዙ የዕርስ በርስ ጦርነት ቀጠና የሆኑትን የመንን እና...
የኮሎኔሉ አዲሷ የአቋም ቅያስ? (አሰፋ ሃይሉ)
የኮሎኔሉ አዲሷ የአቋም ቅያስ?
(The Colonel's New Turn?)
አሰፋ ሃይሉ
- አንዳንድ አበይት ጥያቄዎች
"ይሄ ህገመንግሥት በብዙ መከራ፣ በብዙ ስቃይ፣ በብዙ ደም የተገኘ ነው"፣...
ሃገር የሚያፈርስ ሕግ ተሸክሞ ስለ አንድነት እሞታለሁ የማለት ከንቱ ውዳሴ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው )
ሃገር የሚያፈርስ ሕግ ተሸክሞ ስለ አንድነት እሞታለሁ የማለት ከንቱ ውዳሴ!!!
ሀይለገብርኤል አያሌው
ኢትዮጵያችን በከባድ የዘውግ ወጀብና በአደገኛ የፖለቲካ ንፋስ እየተናወጠች ያለችበት ወቅት ላይ ደርሳለች:: ለዚህ አስፈሪ...
ሕወሓት የትግራይ ሕዝብን የማይወክል ከሆነ ሌሎቹ የወያኔ ድርጅቶች እንዴት የሕዝብ ወኪል ሊሆኑ ይችላሉ? (ከይኄይስ...
ሕወሓት የትግራይ ሕዝብን የማይወክል ከሆነ ሌሎቹ የወያኔ ድርጅቶች እንዴት የሕዝብ ወኪል ሊሆኑ ይችላሉ?
ከይኄይስ እውነቱ
ሰሞኑን ዐቢይ ዜና ሆኖ የሰነበተው የወያኔ (ኢሕአዴግ) ባለሥልጣናት ግድያ ጉዳይ ነው፡፡...
ኸርማን ኮኸን፣ የፕሮቻዝካ ደቀመዝሙር (መስፍን አረጋ)
ኸርማን ኮኸን፣ የፕሮቻዝካ ደቀመዝሙር
ኸርማን ኮኸንና ሌሎች ፀራማራ
አደነቁኝ ብለህ ኦሮሞ አትኩራራ፡፡
የነጭ ዘረኞች የአሕዛብ ጎራ
የሚጸየፉትን እያሉ አሞራ
ሊበሉት ሲያስቡ ይሉታል ዥግራ፡፡
መስፍን አረጋ
ኸርማን ኮኸን
የዚህ ጦማር ዋና ትኩረት...
ቁጣን ምን አመጣው? (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)
ቁጣን ምን አመጣው?
ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ
ጠ/ሚኒስትር አብይ ዛሬ በተናገሩት አንድ ነገር እስማማለሁ። በዛሬይቱ ኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ የማይታሰብ ነዉ። ወያኔ ከመጣ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት ከአንድ...


























