admin

admin
15192 POSTS 0 COMMENTS

“ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” (ዮናታን አክሊሉ)

"ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!" ዮናታን አክሊሉ የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው...

በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….!  (መስከረም አበራ)

በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ....!  መስከረም አበራ ከሰሞኑ በሃገራችን የተከሰተውን የባለስልጣናት መገዳደል ተከትሎ ልቡ ያላዘነ አይኖርም፡፡ማንም ሆነ ማን በጥይት መሞት የለበትም፣ነፍስን መውሰድ የሚችል እርሱ ያበጃት ባለቤቷ ፈጣሪ...

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል (ኢትዪ 360)

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል ኢትዪ 360   በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ለምርመራ ትፈለጋላችሁ በሚል የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ። ለኢትዮ 360...

“በሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ የመፈጸም ዕቅድ ነበር!!”…መንግሥት

"በሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ የመፈጸም ዕቅድ ነበር!!"...መንግሥት ፋና ብሮድካስቲንግ * መንግሥት የጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ገዳይ ነው ያለውን ተጠርጣሪ ማንነት እና ፎቶ...

የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነትና ህልውና ዘላቂነት ያሳስበናል!!! (አብርሀም አለሙ)

የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነትና ህልውና ዘላቂነት ያሳስበናል!!! አብርሀም አለሙ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሀገራዊ ሰላምና ህልውናዋን የሚፈታተን ከባድ ውስጣዊ አደጋ ተደቅኖባታል፡፡ በህዝብ ትግል ከዓመት በፊት በሀገሪቱ...

EDITOR PICKS