admin
ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ!
https://www.youtube.com/watch?v=HNEvSbXxOiQ
የተመለሰው ሰይፈ ተዋሕዶ እና የተመዘዘው ሰይፈ ዳንኤል ክብረት (መስፍን አረጋ)
የተመለሰው ሰይፈ ተዋሕዶ እና የተመዘዘው ሰይፈ ዳንኤል ክብረት
ሳያስቡበት በቅጡ፣ ሰይፍ ካፎቱ አያውጡ
ካውጡ ደግሞ ካቃጡ፣ እንዳይመልሱት ሳይቆርጡ፡፡
ተዋሕዶ በሕልውናዋ ላይ የመጣባትን ኦነጋዊ ሳጥናኤል ለመቆራርጥ ሰይፏን ካፎቱ...
አብይ ሸወደን አልሸወደን ልዩነት የለውም! (በፍቃዱ አላምረው)
አብይ ሸወደን አልሸወደን ልዩነት የለውም !
በፍቃዱ አላምረው
- ስምምነት ማድርጋቸውንስ ለምን መደበቅ ፈለጉ? ይሄ ነገርስ. ምን ያመለክታል
እስከ እሁን ድረስ ቤተ ክርስቲያንን በተመለክት: የነ አብይንና ሺመልስ አብዲሳን...
የቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንደ ስሙ ዓለም አቀፋዊ ነውን? (ከይኄይስ እውነቱ)
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ
የቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንደ ስሙ ዓለም አቀፋዊ ነውን?
ከይኄይስ እውነቱ
በርእሱ የተመለከተውን ትዝብት ለመጻፍ ያነሣሣኝ ከዓለም አቀፍ ጕዞ ወደ አገር ቤት...
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርካችንን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልዑክ ከጠ/ሚ አብይ አህመድ ጋር ለመወያየት...
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርካችን ን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልዑክ ከጠሚ አብይ አህመድ ጋር ለመወያየት በቤተመንግሥት ይገኛል።
ቅዱስ ሲኖዶስ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትሪያርክ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ!
https://www.youtube.com/watch?v=13MBP4QrczY
ከፍተኛ ውለታ የዋለች ቤተክርስቲያንን በማሳዘን ምን ታገኛለህ? (ሙክታሮቪች ኡስማን)
ከፍተኛ ውለታ የዋለች ቤተክርስቲያንን በማሳዘን ምን ታገኛለህ?!
ሙክታሮቪች ኡስማን…!
"…የምድሩን አድሎ ተወልህ፣ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ስትለው ተቀበለህ። ሀገር አደጋ ላይ ስትወድቅ ና ስትለው መጣልህ። የባለስልጣኖችን ሌብነት...
በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን ያነሳችሁ ሁሉ፣ ከፋሽስቱ ቤኒቶ ሞሶሎኒ የውርድት...
በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን ያነሳችሁ ሁሉ፣ ከፋሽስቱ ቤኒቶ ሞሶሎኒ የውርድት እና የውድቀት ታሪክ ተማሩ!!
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
እንደ መንደርደሪያ
‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣...























