admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ባዶ ማስተባበያ!!! (አብርሀም አለሙ ዶ/ር)

ባዶ ማስተባበያ!!! አብርሀም አለሙ ዶ/ር አቶ ለማ መገርሳ ከሶማሌ ክልልጋ በተደረገ ግጭት የተፈናቀሉ 500፣ 000 ኦሮሞዎችን ወደ አዲስ አበባና ዙሪያዋ አመጥተው በማስፈር "ለኦሮሞ አንድነት የሚበጅ" እና...

በከንቲባው “ይሰራል …” ከተባለው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት ጀርባ ያለው ሴራ ሲጋለጥ!!! (በአቻምየለህ ታምሩ)

በከንቲባው "ይሰራል ..." ከተባለው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት ጀርባ ያለው ሴራ ሲጋለጥ!!! በአቻምየለህ ታምሩ እነታከለ ኡማ  በሚቀጥለው ዓመት  ይገነባል  ካሉት  የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ጀርባ  ያለው...

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር…  (ውብሸት ሙላት)

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር - አንድ!!! ውብሸት ሙላት ወቅቱ የብዥታ፣ የግርታ፣ የድንግርግርታ ነዉ፡፡ የጠራ፣የታወቀ፣ግልጽ የሆነ አገራዊ ግብም ፖሊሲም የለም፡፡ መዳረሻዉም ይሁን መጓዣ መንገዱ በዉል ተለይቶ አይታወቅም፡፡ በየዕለቱ የሚከሠቱ ችግሮች...

“የኦ.ዴ.ፓ ዘረኝነት አይነተኛ ማሳያ የሆነው  ክንብንብ ሲገለጥ!”  (መስከረም አበራ) 

“የኦ.ዴ.ፓ ዘረኝነት አይነተኛ ማሳያ የሆነው  ክንብንብ ሲገለጥ!”  በመስከረም አበራ  ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ “የለማ ቡድን” የተባለ የድንገቴ ልጅ ታቀፈች፡፡ ይህ ቡድን...

ጥጋብና ንዴት የተቀላቀሉባት የለገጣፎዋ ከንቲባ!!! አቶ አብዱረህማን – (የቀድሞው የፓርላማ አባል)

ጥጋብና ንዴት የተቀላቀሉባት የለገጣፎዋ ከንቲባ!!! አቶ አብዱረህማን - (የቀድሞው የፓርላማ አባል) --- ከቅርቡ ጊዜ ትዝታችን ብንነሳ በሮማ ሀገረ ኢጣልያ - 800 ኢትዮጵያውያንን (እና ኤርትራውያንን) ለ4 ዓመታት ከኖሩበት ባዶ...

“ሸገር” የሚለው የአዲስ አበባ  መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም!  (ሐብታሙ...

"ሸገር" የሚለው የአዲስ አበባ  መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም!  ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር ) አዲስ አበባን ሸገር ማለት የተለመደ ነው። በተለይም ከቅርብ ዓመታት...

EDITOR PICKS