admin

admin
15209 POSTS 0 COMMENTS

የቀን ጅቡን አከራካሪ ከወዲሁ ስለመስበር!!! (መስቀሉ አየለ)

የቀን ጅቡን አከራካሪ ከወዲሁ ስለመስበር!!! መስቀሉ አየለ እንደ መነሻ፤ የደርግ ዋነኛው ሜካናይዝድ ሃይል የነበረው በኤርትራ ግንባር ነው። በመንግስቱ ሃይለማርያም ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እስከተደረገበት አስራዘጠኝ ሰማኒያ አንድ...

ስለተፈናቀሉት ጦቢያውያን…..

ስለተፈናቀሉት ጦቢያውያን..... ሙሉነህ  አቶ ፍስሃ በህይወቴ እጅግ ከማከብራቸው ጥቂት የሚናገሩትን ከሚኖሩ ሰዎች አንዱ ናቸው። አቶ ፍስሃን ለማታውቁ ሰዎች ስለእሳቸው ጥቂት ቃላት አስቀምጬ ወደ አስተያየታቸው እንዳሻግራችሁ ፍቀዱልኝ።...

የአፄዎቹ ሿሿ (ታምሩ ተመስገን)

የአፄዎቹ ሿሿ ታምሩ ተመስገን …… አንዳንዴ ዝም ብየ ሳስበው ከጎጃም ኮብልየ አዲስ አበባ ከኖርኩባቸው ጥቂት ዓመታት ውስጥ በተደጋጋሚ ዘግናኝ ሿሿ የሚካሄድብኝ የአፄዎቹን ታሪክ እንዳስታውስ ይመስለኛል፡፡ ሿሿ...

” የባርነት ምቾትን የመረጠ የውሻ አሟሟትን መርጧል – ነጻነትን የመረጠ ሰው ሞቱ የሰማዕት ነው”...

" የባርነት ምቾትን የመረጠ የውሻ አሟሟትን መርጧል - ነጻነትን የመረጠ ሰው ሞቱ የሰማዕት ነው" የፕሮፌሰር ምንዳርያለው ዘውዴ ሙሉ ቃለመጠይቅ * ወገን  በአረመኔው በወያኔው ተወልደ  ገ/ማርያም  ስለተባረረው...

“እኔና ጎሳዬ የሰፈርንበት መሬት የግል ንብረታችን ነው!” ማለት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት መዳፈር ነው!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው...

“እኔና ጎሳዬ የሰፈርንበት መሬት የግል ንብረታችን ነው!” ማለት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት መዳፈር ነው!!! ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ኦነጎች አንድ ሰው ብዙ ማንነቶች አሉት። አንድ የሚያደርገን ግን ኢትዮጵያዊነት የሚባለው ማንነታችን...

ወዲህ በዳዊት ወዲህ በጋሻ!!! (በእውቀቱ ስዩም)

ወዲህ በዳዊት ወዲህ በጋሻ!!! (በእውቀቱ ስዩም) ትላንትና  ከባልንጀራየ  ምኡዝ ጋር  ተገናኝተን ቢራ ወይንና  የመሳሰሉትን አልኮሎች ስንጠጣ:-አገርን በፍቅር ስለማስተዳደር አሰፈላጊነት  "  በሰፊው ሰበክሁለት:: እሱ  እያዛጋና እየተቅበጠበጠ ሲሰማኝ...

ኣስተያየት በ”ኣብራክ” ልብወለድ ድርሰት ላይ (በመርስዔ ኪዳን)

ኣስተያየት በ”ኣብራክ” ልብወለድ ድርሰት ላይ በመርስዔ ኪዳን ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት ተጠፍሮ ከዘውጉ፣ ወይ ከብሄሩ፣ ወይ ከጎሳው ኣሻግሮ ማሰብና...

EDITOR PICKS