admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

ፊሽካ ብቻ እየተጠበቀ ነው…!! (ዘመድኩን በቀለ)

ፊሽካ ብቻ እየተጠበቀ ነው…!! ዘመድኩን በቀለ "…ህወሓት የቀበረችውን ታንክ፣ የዘረፈችውን የሃገር መከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪ፣ በምርኮ ስም በስጦታም የተሰጣትን ወታደራዊ ቁሳቁስ ሸክፋ ለመጨረሻ ጊዜም ባይሆን የዓለምን ትኩረት...

የአዲስ አበቤው ቢኒያም ታደሰ ስቃይ! (ናትናኤል የማነህ)

የአዲስ አበቤው ቢኒያም ታደሰ ስቃይ! ናትናኤል የማነህ ቢንያም ሲያየኝ ወደ ፈጣሪ እንጋጦ " እንኳን በህይወት አገኘዋቹ " እያለ እንባ አይኑ ላይ ግጥም አለ ፤ እማይሆን ስሜት...

ከታቦር ተራራ አትቅር ! (ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)

ከታቦር ተራራ አትቅር + ...+ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ  "አጣቢም በምድር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከማይችል በጣም ነጭ ሆነ። " ማር 9: 3 /ሽራፊ ሃሳቦች ከደብረ ታቦር ንባብ/ የወንጌላውያን ትሕትና ይደንቃል...

የግጭት ወሰን ለማስመር የሚሮጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር በህዝባችን ትግል ሊገታ ይገባል (ባልደራስ)

የግጭት ወሰን ለማስመር የሚሮጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር በህዝባችን ትግል ሊገታ ይገባል   የባልደራስ ድጋፍ በሰሜን አሜሪካ የተሰጠ መግለጫ የአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮምያ ክልል ጋር የአስተዳደር ወሰን...

ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው (መስፍን አረጋ )

ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው መስፍን አረጋ     መከራን እንደመጋፈጥ፣ ፈርቶ የሚፈረጥጥ ይጠብቀዋል ቀውጥ፣ ይበልጥ የሚሰቀጥጥ፡፡ ጣጥሎ በመሮጥ፣ እየመሰለው የሚያመልጥ ይገባል ብሎ ቀጥ፣ ከሳት ወጥቶ ረመጥ፡፡   ጭራቅ...

ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው?? (ሮሆቦት ሚድያ)

ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው?? ሮሆቦት ሚድያ የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዓበይት በዓላት አንዱ የደብረ ታቦር በዓል ነው። በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበረው...

ንጉሥ ሚዳስና አፄ አቢይ አህመድ አሊ (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ንጉሥ ሚዳስና አፄ አቢይ አህመድ አሊ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ባለፉና አሁን ባሉ የሀገራት መሪዎች መካከል የሚስተዋሉ በርካታ ተመሳስሎዎች አሉ - በደጉም በክፉም፡፡ አሁን የማነሳው በግሪክ ሥነ...

EDITOR PICKS