admin

admin
15165 POSTS 0 COMMENTS

የሕወሐት፣ የኦነግ እና ጀሌዎቻቸው የአማራ ዘር ማፅዳት ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

በአለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ በሕወሐት፣ኦነግና ጀሌዎቻቸው ፀረ አማራ ሁለ ገብ እንቅስቃሴ ዋነኛ የትግል አጀንዳቸው አድርገው በሰሩት የአመለካከት ስርፀት ስራ ፍሬ አፍርቶ በአለፉት 26 ዓመታት...

ባለራዕዩ ሲሞት “ራዕዩ ን” ተከትለን መቃብር የወረድን ራዕየ-ቢሶች ነን (አገኘሁ አሰግድ)

አውቀን የተኛን ነን፡፡ ቢቀሰቅሱን የማንሰማ! ከከተሳካልን ቀስቃሾቻችንንም አሰልችተን የምናስተኛ! …ሰውነታችን ጣምኖ ጮማ ከምንቆርጥ ይልቅ፣ ያለምንም ልፋት የምናገኛትን ጎመን እየላፍን፣ “ጎመን በጤና” የምንል ዘመናዮች ነን፡፡...

በቤንሻንጉል ልዩ ኃይል ፖሊስ እገዛ ከ50 በላይ ዐማሮች ሲገደሉ ወደ 400 የሚሆኑ ቤቶች ተቃጥለዋል፤...

በቤንሻንጉል ልዩ ኃይል ፖሊስ እገዛ ከ50 በላይ ዐማሮች ሲገደሉ ወደ 400 የሚሆኑ ቤቶች ተቃጥለዋል፤ ችግሩ የተፈጠረበት ቦታ- ከማሽ ዞን፣ በሎጅጋንፎይ ወረዳ፣ በሎደዴሳ ቀበሌ ቀን፤ ከጥቅምት...

የታረደች ዶሮ መሞቷ ላይቀር እየተንደፋደፈች በዙሪያዋ ያሉ ሰዎችን በደም ትበክላለች (ቬሮኒካ መላኩ)

1~ ዘግይቶም ቢሆን የኢሊባቦሩ ቡኖ በደሌ ቲራጄዲ ድራማ ስክሪፕት ፀሀፊ ፣ ዳይሬክተር እና ፕሮዲዩሰር ማን እንደነበር በግልፅ እየወጣ ነው ። በአገሪቱ በየትኛውም መአዘን ውስጥ...

የሟች እናት እያለቀሰች የገዳይ እናት እየሳቀች መኖር ይቻላል ብሎ ማሰብ ከንቱነት ነው! (ሃብታሙ አያሌው)

ዛሬ በደም የመነከር ተረኛዋ አምቦ ሆነች! ሃገር እየቀየሩ መግደል የነገስታት መብት መስሏል፨ ጥይታቸው የወገኖቻችንን ግንባር ሲነድል የኛ ልብ ይደማል ! በአራቱም ማዕዘን የሚወድቀው ወገናችን ለሃገሬ...

የዋልድባ መነኮሳት ጥሪ!

“እኛ ውጊያችን ከህዝብና ከፈጣሪ ጠላት ጋር ነው !” ካላፉት ቀናት መካከል በአንዱ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው ያሉትን የዋልድባ በተለየ መጠሪያው የአብረንታት ገዳም መነኮሳት የኾኑት...

ትናንት አምቦ ውስጥም የሆነው ደም የጠማው ቫምፓየር የፈፀመው የተለመደ ድርጊት ነው (ቬሮኒካ መላኩ)

አለም ከቃየል ጀምሮ ብዙ ደም የሚያፈሱ ሰዎችንና ፣ ቡድኖችንና መንግስታትን አስተናግዳለች። ኢትዮጵያ በተመለከተ ከፍጥረቷ ጀምሮ እንደ ወያኔ ያለ ጄስታፖ ገጥሟት አያውቅም። ወያኔ ማለት ፋሽዝምና...

EDITOR PICKS