admin
ተአምራቱ ቀጥሏል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ተአምራቱ ቀጥሏል...!!!
ዘመድኩን በቀለ
*.... ኦሮሞን ነጻ ለማውጣት ከኢትዮጵያ ጋር የሚጋደለው አጅሬ ኦነግ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በጠመንጃው ላይ አስሮ ለእናት ሃገር ኦሮሚያ ሲዋደቅ ፈጣሪ ያሳያችሁ? …...
የዶ/ር ዐቢይ ጨጓራዬን የሚልጡ 13 የግል ባህሪያት!! ሃገሬን ዋጋ አስከፍለዋል!!
https://www.youtube.com/watch?v=yIGlvzfVGXU
ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች! (መስፍን አረጋ)
ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች!
መስፍን አረጋ
የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ወይም ኦነግ ሳይሆን ዐብይ አሕመድ ነው፡፡ የአማራ ሕዝብ ዐብይ አሕመድን ከጫንቃው...
“ፊልድ ማርሻልነት በዘራችሁ አይድረስ!!” (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
“ፊልድ ማርሻልነት በዘራችሁ አይድረስ!!”
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ከወያኔ በላይ ሀፍረተ-ቢስ፣ ከወያኔ በላይ ዋሾና አጭበርባሪ፣ ከወያኔ በላይ ራሱ የገደለውን ሰው አፋልጉኝ ባይ ወደር-የለሽ አስመሳይ፣ ከወያኔ በላይ ተጨፈኑ...
“እስር ቤት ሆኘ ልጄ እንድታየኝ አልፈልግም….!!!” (መዓዛ መሐመድ)
"እስር ቤት ሆኘ ልጄ እንድታየኝ አልፈልግም....!!!"
መዓዛ መሐመድ
*... የአንተ እስር ጨምሮ አብረው የታሰሩ የግፍ እስረኞች መሆናችሁ ሁሌም ያስቆጨኝ ነበር! ከገዢው መንግስት የተቃርኖ ሃሳብ ያለውን ፣ ነገር ግን...
“የሰሞኑ የመንግስት ውሳኔ በብዙ መንገድ ስህተት ነው፤ ማን አለብኝ ባይነትም ተንጸባርቆበታል….!!!” (ግዛው ለገሰ)
"የሰሞኑ የመንግስት ውሳኔ በብዙ መንገድ ስህተት ነው፤ ማን አለብኝ ባይነትም ተንጸባርቆበታል....!!!"
ግዛው ለገሰ
ውሳኔው በህግ ማዕቀፍ የተደረገ አይደለም። የፖለቲካ ውሳኔ ብቻ ሳይሆን የህግ አግባብን እንኳን ሳይነደፍ የተወሰደ...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያደረጉት የስልክ ጥሪ….?!? (አወድ መሀመድ)
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያደረጉት የስልክ ጥሪ....?!?
አወድ መሀመድ
ዋይት ሀውስ ዋሽንግተን ለፈጣን መልቀቅ ጥር 10 ቀን 2022 ፕሬዝዳንት ባይደን ከጠቅላይ ሚኒስትር...
“አብይ አህመድ ስልጣን ላይ ሊቆይ የሚችለው በውጭ ሀይላት ድጋፍ ብቻ ነው…!!!” (አዳነ አጣነው)
"አብይ አህመድ ስልጣን ላይ ሊቆይ የሚችለው በውጭ ሀይላት ድጋፍ ብቻ ነው...!!!"
አዳነ አጣነው
*.... አብይን ከህዝብ የነጠሉት መንግስታት በጊዜአዊነት እንጂ በቋሚነት ወዳጅነቱን አይፈልጉትም፡፡ ሌላ አማራጭ አስቀምጠዋል፡፡
የአብይ...






















