>

Author Archives:

ፋሺዝምን ያስናቀ ከናዚም የከፋ ፍጅት ግፍና ውድመት ያስከተለ ወረራ.....!!! (ኤርሚያስ ተስፋለም)

ፋሺዝምን ያስናቀ ከናዚም የከፋ ፍጅት ግፍና ውድመት ያስከተለ ወረራ…..!!! ኤርሚያስ ተስፋለም *…. የጀርመኑ አዶልፍ ሂትለር የተጠቀመው ለጠላት...

ለነገ፤ ዛሬ ዝግጅት የማድረግ ግዴታ! (አንዱ ዓለም ተፈራ፤)

ለነገ፤ ዛሬ ዝግጅት የማድረግ ግዴታ! አንዱ ዓለም ተፈራ፤   በትናንት እውነታ ማማረር አንድ ነገር ነው። ዛሬ ላይ ተቀምጠን ነገ ለውጥ እንዲመጣ መፈለግ...

ነገረ ዐ.ብ.ን ....!!! (ልኡል አምደጽዮን)

ነገረ ዐ.ብ.ን ....!!! ልኡል አምደጽዮን ይብዛም ይነስም ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በኋላ የዐማራ ሕዝብን ለመጀመሪያ ጊዜ በዐማራነቱ ወክሎ...

Fano: A living saviour of the Amhara people And the Ethiopian spirit - Girma Berhanu (Professor)

Fano: A living saviour of the Amhara people And the Ethiopian spirit.   ፋኖን እወዳለሁ፥ ፋኖንስ አልጠላ፣ ተኳሽ እወዳለሁ፥ ተኳሽም አልጠላ፣ ሲደክመኝ አርፋለሁ፥ በጎፈሬው...

ሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ በቀረበላችሁ ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! (ጠ/ሚር አብይ አህመድ)

ሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ በቀረበላችሁ ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! ጠ/ሚር አብይ አህመድ ሀገር በአንድ ግዙፍ...

የሳውዲ ስደተኞች ድምጻችንን ይሻሉ ...!!! (ነቢዩ ሲራክ)

የማለዳ ወግ… በህገ መንግስቱ ዜጎች እኩል ናቸውን ?? ‼ * የሳውዲ ስደተኞች ግን እኩል አይታዩም‼ * ዝም አልልም ፣ ዝም አትበሉ  ‼ ነቢዩ ሲራክ ህልውና...

" ዐምሓራን አንድ አደርገን ኢትዮጵያን እናድናለን!"  ባዮቹ ዛሬ ለአራጆቹ ቢላ አቀባይ ሆነው አረፉት...?!?   (መስከረም አበራ)

” ዐምሓራን አንድ አደርገን ኢትዮጵያን እናድናለን!”  ባዮቹ ዛሬ ለአራጆቹ ቢላ አቀባይ ሆነው አረፉት…?!? መስከረም አበራ ህይወትን የሚነጥቅ...

ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!

ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!! ከዛሬ ሃምሳ ዓመታት በፊት ጀምሮ አማራው በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ግንባታ ካለው...