admin
የጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አቀባበል “ተስፋ አለኝ”
https://www.youtube.com/watch?v=fd-bwjSkgAI
በምንም ዓይነት ሁኔታ አብረሃቸው የማትኖራቸው ሰዎች! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
በምንም ዓይነት ሁኔታ አብረሃቸው የማትኖራቸው ሰዎች!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ይህን ወረቀት ልጽፍ የቻልኩት በባሮቲዩብ አሁን እየሰማሁት ባለው እጅግ ዘግናኝ ገጠመኝ ተመሥርቼ ነው፡፡ ይህን መሰል አማራ ላይ...
ወያኔ ዳግም እንዲወረንና እንዲገለን ቀርቶ እንዲኖርስ እንፈቅድለታለን ???? ( ፊልጶስ)
ወያኔ ዳግም እንዲወረንና እንዲገለን ቀርቶ እንዲኖርስ እንፈቅድለታለን ????
ፊልጶስ
የማንኛውም መንግሥት''ሀሁ'----- የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ነው። የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ያልቻል አገዛዝ ስልጣኑ "የዛፍ ላይ እንቅልፍ " ብቻ...
“ወያኔ ለወረራ ሰራዊቱን ያስጠጋል የአገዛዙ ኮልኮሌዎች “በጀግና አቀባበል” የፎቶ ስነስርአት ተጠምደዋል…!!!” (አቻምየለህ ታምሩ)
"ወያኔ ለወረራ ሰራዊቱን ያስጠጋል የአገዛዙ ኮልኮሌዎች "በጀግና አቀባበል" የፎቶ ስነስርአት ተጠምደዋል...!!!"
አቻምየለህ ታምሩ
አገዛዙና በየደረጃው የተኮለኮሉት ባላደራዎች ካለፈ ካገደመው ጋር ፎቶ በመነሳት፣ "የጀግና አቀባበል" በማድረግና በዓል...
ይህ ሰው ንጹሕ ሰው ነው ፍቱት…..!!! (መምህር ታሪኩ አበራ)
ይህ ሰው ንጹሕ ሰው ነው ፍቱት.....!!!
መምህር ታሪኩ አበራ
★ ዓቢይ አህመድ ስማ! ኢትዮጵያን የሚያዋርደውንና ስሟን የሚጸየፈውን ነውረኛ ሰው ፓርላማ አስቀምጠህ አሜሪካዊ ዜግነቱን ንቆ ስለ ኢትዮጵያዊነት...
“በምስራቅ ወለጋ ዞን የተፈናቃዮች ሰቆቃ…!!!” DW
"በምስራቅ ወለጋ ዞን የተፈናቃዮች ሰቆቃ...!!!"
DW
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙና ጉቱ ጊዳ ወረዳ በነበሩት አለመረጋጋቶች የተፈናቀሉ ዜጎች ለረዥም ጊዜ በነበረው መንገድ መዘጋትና የፀጥታ ችግር ምክንያት ለከፋ...
“እየተራመድኩ ገብቼ አንካሳ ሆኜ እንዳልወጣ እሰጋለሁ” (አስካለ ደምሌ )
"እየተራመድኩ ገብቼ አንካሳ ሆኜ እንዳልወጣ እሰጋለሁ"
አስካለ ደምሌ
ባልደራስ
በእስረኛዋ ላይ የተፈፀመውን የድብደባ ሙከራ ፖሊስ እንዲያጣራ ፍርድ ቤት አዘዘ...!
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ)...
የጦቢያ ዘመን አቆጣጠር ከፈረንጅ ዘመን አቆጣጠር አንጻር (መስፍን አረጋ)
የጦቢያ ዘመን አቆጣጠር ከፈረንጅ ዘመን አቆጣጠር አንጻር
መስፍን አረጋ
ዓመት ሁለት ዓመት ሲሄድ እያያችሁ
ጊዜ ገሰገሰ ለምን ትላላችሁ፡፡
በዘመን ግሥገሳ ዕድሜያችን ተማርኮ
ያለፍነው እኛ ነን ጊዜ አይደለምኮ፡፡
አለቃ ከበደ ሚካኤል ...




























