admin
በፖለቲካ እብደት ወደ ገደል የተገፋች አገር፤ እየተንደረደርን ከምንወርድበት ቁልቁለት ማን ያስቆመን ይሆን…??? (ያሬድ ሀይለማርያም
በፖለቲካ እብደት ወደ ገደል የተገፋች አገር፤ እየተንደረደርን ከምንወርድበት ቁልቁለት ማን ያስቆመን ይሆን...???
ያሬድ ሀይለማርያም
"Political madness is the worst of all form of madness." Bamigboye Olurotimi
የፖለቲካ...
«ዛሬ ጫና ፈጣሪ ነን የሚሉ አገራት እየተሳሳቱ ያሉት ታሪክን በአግባቡ ባለማወቃቸው ነው…!!!» ( ፕሮፌሰር...
«ዛሬ ጫና ፈጣሪ ነን የሚሉ አገራት እየተሳሳቱ ያሉት ታሪክን በአግባቡ ባለማወቃቸው ነው...!!!»
– ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ፣ የታሪክ ተመራማሪ
(ኢ ፕ ድ)
ዛሬ ላይ ጫና ፈጣሪ ነን የሚሉ...
የንጉሥ ልደት ሲታሰብ…!!! (ዙኪ ሸዋ)
የንጉሥ ልደት ሲታሰብ...!!!
ዙኪ ሸዋ
*.... “...ምኒልክ በሚል ስም የሚነግስ ንጉስ ኢትዮጵያን ታላቅ ያደርጋታል....” የሚል ትንቢት ነበረ። ሣህለ ሥላሴ ሲነግሱ “...ስሜ ምኒልክ ይሁን...” ብለው ነበረ። ምኒልክ በሚል...
ችግር የለም! — ችግር ነው ጌትነት! ( በፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም፤ 2010 ዓ.ም.)
ችግር የለም! — ችግር ነው ጌትነት!
— በፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም፤ 2010 ዓ.ም.
"ሆድ ሲያውቅ ዶሮማታ መሆኑን አውቃለሁ፤
አልቀበር እንጂ እኔኮ...
የጆ ባይደን ግልፅ ውሸት…!!! (ጌታሁን ሄራሞ ኢንጂነር)
የጆ ባይደን ግልፅ ውሸት...!!!
ጌታሁን ሄራሞ ኢንጂነር
ጆ ባይደን የታሊባንን ድል አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ አፍጋኒስታን የነበርነው ለሀገሪቱ ግንባታ(Nation Building) ሳይሆን አልቃይዳ ከአፍጋኒስታን ተንደርድሮ ዳግም የሴምቴምበር 11...
The Telegraph exposing: TPLF`s war crime against Amharas in Wollo (Achamyelh Tamiru)
The Telegraph exposing :
TPLF`s war crime against Amharas in Wollo
Achamyelh Tamiru
The Telegraph has just reported about the War crime TPLF has committed against poor...
የአሜሪካ ሀገር ማፍረስ ታሪክ! (ፍቃዱ ሽ.)
የአሜሪካ ሀገር ማፍረስ ታሪክ!
(ፍቃዱ ሽ.)
⇑ በናፓል ቦምብ ጥቃት የተቃጠለችው የቬትናም ህጻን ከወንድሞቿ ጋር በሽሽት ላይ
ጥቂት ምሳሌዎችን እናንሳ፡-
እ.ኤ.አ. 2003 ዓመት ፣ የ9/11(2001 እ.አ.አ.) ሁለቱ የኒዎርክ...
እየሆነ ያለው ምንድን ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)
እየሆነ ያለው ምንድን ነው?
አቻምየለህ ታምሩ
እንደ ዱቄት ተበትኗል፣ እንደ ጉም ተኗል፣ ተስፋ ቆርጦ ተበታትኗል፣ የኢትዮጵያ ኅልውና አደጋ ወደማይሆንበት ደረጃ አውርደነዋል፣ ወዘተረፈ...የተባለው ነፍሰ በላ የፋሽስት ወያኔ ...






















