admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

ዓለምን ካፅናፍ አፅናፍ ያደመቁት — የማርሽ ቀያሪው የድል ውሎዎች… !!! (አሳፍ ሀይሉ)

ዓለምን ካፅናፍ አፅናፍ ያደመቁት — የማርሽ ቀያሪው የድል ውሎዎች... !!! አሳፍ ሀይሉ ባንዲራችንን በክብር አደባባይ ከፍ ያደረገ፣ የድል ብሥራትን ካፅናፍ አፅናፍ ያስተጋባ፣ የኢትዮጵያውያን የሁልጊዜም ጀግና፣ የመጪው...

ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለሀገር መረጋጋት የቀረበ ጥሪ….!!! (ኢሰመጉ)

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለሀገር መረጋጋት የቀረበ ጥሪ....!!! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢዎች እየተስፋፋ ያለውን ጦርነት  ጨምሮ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች...

“ዋልጌ ዳኞች…!!! ” (ጌጥዬ ያለው)

"ዋልጌ ዳኞች...!!! " ጌጥዬ ያለው   *... ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ 'መዝገቡን አልመረመርኩም፣ ዳኞች ተሟልተው አልቀረቡም፣ ፕላዝማ ተበላሽቶብኛል' በማለት ችሎቶችን ሲያጓት ቆይቷል። የወንበዴ  ጥላ ከለላ ሆኖ ንፁሃንን...

ሻለቃ ደራርቱና ዶ/ር አሸብር ወደ ቶኪዮ የወሰዷት ኢትዮጵያ! የትኛዋ ሀገርን ታክላለች፤ እኛን ትመስላለች? (ዶ/ር...

ሻለቃ ደራርቱና ዶ/ር አሸብር ወደ ቶኪዮ የወሰዷት ኢትዮጵያ! የትኛዋ ሀገርን ታክላለች፤ እኛን ትመስላለች? (ዶ/ር  በድሉ ዋቅጅራ) .ለመንግስት (በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ደረጃ)፣ ለባህል ሚንስቴር፣ . . ....

ጁንታው በአርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሶስት ቀን ሀዘን ታውጇል…!!! ...

ጁንታው በአርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሶስት ቀን ሀዘን ታውጇል...!!!   የአፋር ክልላዊ መንግስት ህዝብ ግንኙነት አሸባሪው የህወሀት ጁንታ በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ...

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ‼

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ‼   በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ! ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት...

ሰበር ሰሚ ችሎቱ በእነ እስክንድር ነጋ ዶሴ ላይ ለነሐሴ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. ተለዋጭ...

ሰበር ሰሚ ችሎቱ በእነ እስክንድር ነጋ ዶሴ ላይ ለነሐሴ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ.... ጌጥዬ ያለው   *.... ከዚህ ቀደም ከወራት በፊት በተደረጉ ክርክሮች ከፊሎቹን ካሉበት...

አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል (ሥርጉት ካሣሁን...

አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል ሥርጉት ካሣሁን (አዲስ አበባ) ይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት...

EDITOR PICKS