admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች! 

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች መስፍን አረጋ ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ፣ በትግሉም ከፍተኛ መስዋእትነት...

የህልውናው ትግል በውስጥም በውጭም ብርቱ ጥንቃቄ ይፈልጋል!

የህልውናው ትግል በውስጥም በውጭም ብርቱ ጥንቃቄ ይፈልጋል ከይኄይስ እውነቱ በኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 5 ዓመታት የሰፈነው በሥጋዊው ሕይወት ሠልጠንሁ ከሚለው ዓለም በእጅጉ ያፈነገጠ ድንቁርናና ዕብደትን ገንዘቡ ያደረገ...

የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!

የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!  ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ጥናታዊ ፁሁፍ   በ2016ዓ/ም የኢትዮጵያ ባንኮች ኪሳራ ያውጃሉ (Banking crisis in Ethiopia) የኢትዮጵያ የብር የመግዛት...

የዳንኤል ክብረት ቅኔ

የዳንኤል ክብረት ቅኔ   ጭራቅ አሕመድ ማለት ሥጋ ለብሶ የሚሄድ ውሸት ነው ብሎ ለጦቢያ ሕዝብ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ነው።  ይህን ሥጋ ለብሶ የሚሄድ ውሸት የሚያማክረው ደግሞ...

በደልን መላመድ ባርነት ነው!!!

በደልን መላመድ ባርነት ነው !!!  አሥራደው ( ከካናዳ ) ሕሊና ሃቅ ነው፤ ሕሊና እምነት ነው፤ ሕሊና ፍቅር ነው፤ ሕሊና ማንነት ነው፤ ሕሊና ባህል ነው፤ ሕሊና...

ተሐዝቦት!?

ተሐዝቦት!? ከይኄይስ እውነቱ ‹ተሐዝቦት› ባልሁት ርእሰ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥቂት ትዝብቶቼን ወይም የተሰማኝን ሐሳቦች ለአንባቢ ለማካፈል በማሰብ የተጻፉ ናቸው፡፡ ተሐዝቦት የሚለውን ቃል ነፍሳቸውን ይማርልንና ከማከብራቸው ኢትዮጵያዊ...

EDITOR PICKS