admin

admin
15228 POSTS 0 COMMENTS

ስለ ትግራይ ምርጫ (የአረና ሊቀመንበር አብርሀ ደስታ) 

ስለ ትግራይ ምርጫ (የአረና ሊቀመንበር አብርሀ ደስታ)  "ሰሞኑን ስለ ትግራይ ምርጫ ጥሩ ነገር እየፃፍክ ነው። ዓረና በምርጫው አለመሳተፉ ተፀፀትክ እንዴ?" የሚል ጥያቄ ቀርቦልኛል። አልተፀፀትኩም ግን...

ከባልደራስ አመራር አስቴር ሥዩም ባለቤት ጋር ቃለ መጠይቅ – ሕብር ራዲዮ

https://www.youtube.com/watch?time_continue=25&v=9E0LhXzTrXA&feature=emb_logo

አሁንም የሽብርተኝነት ክስ? አሳፋሪ የታሪክ ቅብብሎሽ !?! (አቻምየለህ ታምሩ)

አሁንም የሽብርተኝነት ክስ? አሳፋሪ የታሪክ ቅብብሎሽ !?! አቻምየለህ ታምሩ * የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 7 ግለሰቦችን በሽብር እና የእርስ በርስ ግጭት መቀስቀስ በሚል...

እንቁጣጣሽ! ኑ አብረን እንጸጸት…!!!  (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

እንቁጣጣሽ! ኑ አብረን እንጸጸት...!!! ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ . እነሆ ሜዳው አደይ ለበሰ፡፡ አደይ የተስፋ ጉዝጓዝ ነው፡፡ ልቦናዬን ፈተሸኩት፤ ቄጠማ አልተጎዘጎዘበትም፤ በአደይ አልተንቆጠቆጠም፡፡ የጸጸት ደለል ተኝቶበታል፡፡ . በብሄርና በፖለቲካ ተቧድነን...

የይሁዳ ድንቁርና – በእኛ ሀገር ጎዳና…!!! (ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ)

የይሁዳ ድንቁርና - በእኛ ሀገር ጎዳና...!!! ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ዘመነ ዮሐንስ አኔን የአራት ዐመት ያህል ከብዶኝም ረዝሞብኝም አለፈ፡፡ አስቀድሜ የጠበቅሁት ቢሆንም ግን እንደከበደኝ ከረመ፡፡ ዛሬ እንኳ...

በቅዱስ አባታችን መነገድ ይቁም!!! (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

በቅዱስ አባታችን መነገድ ይቁም!!! ብርሀኑ ተክለያሬድ * ....የማይናገሩ (አርምሞ ላይ ባሉ) ፓትርያርክ ፊት የሚሰራ ድራማ ና ደባ...!!!   -የምናውቀው 2 ፓትሪያርኮች እንዳሉን ነው! -የምናውቀው "እኔ ቤተክርስቲያን አላቃጠልኩም ይቅርታ...

የኦሮሞ ፅንፈኞች ዘሃ ፖለቲካ እና አረመኔያዊ ገፅታው ( አሰፋ ሀይሉ)

የኦሮሞ ፅንፈኞች ዘሃ ፖለቲካ እና አረመኔያዊ ገፅታው አሰፋ ሀይሉ   (The Parasitic Revenge Politics of Today’s Oromo Extremists)   *  ....  ‹‹ነፍጠኛ!›› የሚባል ጭራቅ በሕልማቸው ብቻ ሳይሆን በቁማቸው እንዲያቃዣቸው ሆነው በወያኔ...

የአማራ ሕዝብ በልዩ ሁኔታ ስለመበደሉ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ እየተፈፀመ ያለው በደል ጉልህ ምስክር ነው…!!!...

የአማራ ሕዝብ በልዩ ሁኔታ ስለመበደሉ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ እየተፈፀመ ያለው በደል ጉልህ ምስክር ነው...!!! (የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ) * .... ለአብነት ያህል ከሀጫሉ ግድያ ማግስት የወቅቱ...

EDITOR PICKS