admin

admin
15228 POSTS 0 COMMENTS

“እርቅ ሌላ ፍትህ ሌላ” (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

"እርቅ ሌላ ፍትህ ሌላ" ብርሀኑ ተክለያሬድ   ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊነት ሚዛን ተዛባ ባይ ግለሰቦች "የቀኙ ከግራው አጋድሏል" በሚል የአቅጣጫ መዛኝነት ካባ 'ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ' የምትል በእርቅ ስም...

እንዴት ብለህ ጠይቅ – ዋሽተውሃል !  (ኢዮብ መሳፍንት)

እንዴት ብለህ ጠይቅ - ዋሽተውሃል !  ኢዮብ መሳፍንት ወዳጄ የነገሩህን ሁሉ ዝም ብለህ አትቀበል፡፡ ጠይቅ፡፡ ለምሳሌ 67,000 ገበሬ ከአዲስ አበባ ተፈናቅሏል ሲሉህ እንደሚከተለው ጠይቅ… የአዲስ አበባ ጠቅላላ...

የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና  ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ [ክፍል ፪] (አቻምየለህ...

የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና  ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ አቻምየለህ ታምሩ በክፍል ፩ ባቀረብሁት ጽሑፍ ሊላይ ኃይለ ማርያም  አርበኛ  አድርጎ ያቀረባቸውና  የዳማይ ወያኔ...

ሀገር የምትፀናው በጥበብና በሃይል ሚዛን ነው! (ቴዎድሮ ሀይለማርያም)

ሀገር የምትፀናው በጥበብና በሃይል ሚዛን ነው! ቴዎድሮ ሀይለማርያም የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፊታችን ቅዳሜ 30/2012 የሚያደርገው አስቸኳይ ስብሰባ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? በአዲስ ዓመት ዋዜማ ሁሉም ወገን...

እንደ ትምህርት መሰጠት ያለበት ገዳ ወይስ ፍተሐ ነገሥት?   (አቻምየለህ ታምሩ)

እንደ ትምህርት መሰጠት ያለበት ገዳ ወይስ ፍተሐ ነገሥት?   አቻምየለህ ታምሩ ገዳ እድሜያቸው ከአርባ እስከ አርባ ስምንት የሆኑ ብዙ መግደላቸውን የተቆረጠ አንገትና የወንድ ብልት እንደ ማስረጃ በማቅረብ...

የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም! (አሰፋ ሀይሉ)

የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም! አሰፋ ሀይሉ ሁሌ ይሄን ሰውዬ ባሰብኩት ቁጥር የሚመጣብኝ በመጨረሻ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ በሚዲያ ላይ ቀርቦ የተናገረው የውርደት ቃሉ ነው፡- ‹‹ሱሪዬን አውልቀው...

ጀግኖችን ማስታወስ ጀግንነት ነው!! (ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

ጀግኖችን ማስታወስ ጀግንነት ነው!! ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን በኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ታሪክ፤ ወደር የሌለው የጀግና ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሁለት ጀግኖች አንዱ ናቸው፦ ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም። ሌላኛው ወደር የሌለው...

የዘራፊዎቹ የጀርባ አጥንት መሆኗ በስፋት የሚነገርላት  ኢ/ር ሰናይት ዳምጤ – ሌላኛዋ ወንጀለኛ…!!! (ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ)

የዘራፊዎቹ የጀርባ አጥንት መሆኗ በስፋት የሚነገርላት  ኢ/ር ሰናይት ዳምጤ - ሌላኛዋ ወንጀለኛ...!!! ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ!   ኢ/ር ሰናይት ዳምጤ ከታከለ ዑማ ጋር በመመሳጠር የአዲስ አበባ ህዝብ ቆጥቦ የሰራውን ቤት...

EDITOR PICKS