admin

admin
15224 POSTS 0 COMMENTS

የፀረ-ኢትዮጵያኖቹ ድሪያ – (የጅብና የአህያ ጋብቻ)….!!! (ደሴት ኢትዮጵ)

የፀረ-ኢትዮጵያኖቹ ድሪያ - (የጅብና የአህያ ጋብቻ)....!!! ደሴት ኢትዮጵ ከለውጡ በሗላም ሆነ በፊት ኦሮሚያ ውስጥ የተካሄደው ዘርንና ሐይማኖትን ማእከል ያደረገ ጥቃትና ውድመት ኦሮሚያን ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን የማፅዳትና የኦሮሚያን ነፃ...

“አንዳንድ ባለሥልጣናት ስልክ እየደወሉ ያስፈራሩናል” (ማህበረ ቅዱሳን)

"አንዳንድ ባለሥልጣናት ስልክ እየደወሉ ያስፈራሩናል” ማህበረ ቅዱሳን የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያውያን በብሔራቸው እና በሃይማኖታቸው ምክንያት ጭፍጨፋ እንደተፈጸመባቸው ዕውቅና መስጠቱ መንግሥትን ያስመሰግነዋል። ይህን...

የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ  ዝምታውን ሰበረ!!!

የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ  ዝምታውን ሰበረ!!! ዘመድኩን በቀለ “ የወለጋው ዳውድ ኢብሳ ( ፕሮቴስታንት) የአሩሲው ከማል ገልቹ፣ ጁነዲን ሳዶ፣ ጃዋር መሐመድ ( የወሃቢይ እስላም) መሪ አልባውን የሸዋ...

ከ200 ዓመት በላይ ያስቆጠረውና በኒዮርክ ከተማ ሀርለም ውስጥ የሚገኘው የአቢሲኒያን መጥምቃዊ ቤተክርስቲያን… (ሳሚ ዮሴፍ)

ከ200 ዓመት በላይ ያስቆጠረውና በኒዮርክ ከተማ ሀርለም ውስጥ የሚገኘው የአቢሲኒያን መጥምቃዊ ቤተክርስቲያን... ሳሚ ዮሴፍ Abissinia Babtist Church ስለአመሠራረቱ የቀድሞው የቤተክርስቲያኑ የረዥም ዓመታት መሪና የዩ.ኤ.ስ. መንግሥት የኮንግረስ አባል...

የብሔር ሚድያ + የብሔር ፖለቲካ = ሰኔና ሰኞ (በለው አንለይ)

የብሔር ሚድያ + የብሔር ፖለቲካ = ሰኔና ሰኞ በለው አንለይ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞትና የአሟሟቱ ጉዳይ ዛሬም ድረስ ቀዳሚ ዜና ሆኖ እንደቀጠለ ነው፡፡ የአርቲስቱን በግፍ መገደል...

እዛም ቤት እሳት አለ…!!!   አለቃ ገብረሀና

እዛም ቤት እሳት አለ...!!!   አለቃ ገብረሀና ሰዋሰው ዶትኮም አለቃ ገብረሀና - ( 1814 - 1898 ዓ.ም.) —————— አለቃ ገ/ሀና በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ ሊቅ ናቸው። የተወለዱት በወርሀ...

የአምባላጌውና የአድዋው ጀግና  የፊታውራሪ ገበየሁ (አባ-ጎራ)   (ዮሴፍ ሳሙኤል)

የአምባላጌውና የአድዋው ጀግና  የፊታውራሪ ገበየሁ (አባ-ጎራ)   ዮሴፍ ሳሙኤል የሐበሾቹ ጦር ከመካከለኛው በቀር በግራ በኩልም ስለተጫነ ጄኔራል አልቤርቶኒ ተጠባባቂው ባታሊዮን እንዲመጣ አዘዘ። በዚህ ጊዜ የእቴጌ ጣይቱ ጦር ስድስት...

EDITOR PICKS