admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

ተፍጻሜተ ስብከት?!? (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

ተፍጻሜተ ስብከት?!? ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በመጀመሪያ ስለጠቅላይ ሚኒስትሩ ትንሽ ልናገር፤ በሥልጣን ወንበሩ ላይ ሲወጣ ሕግንና ሰይፍን በመጨበጥ ፋንታ ሁለቱንም ጥሎ መጽሐፍ ቅዱስን አነሣ፤ ስለፍቅርና ስለይቅርታ ሰበከ፤...

የሽግግር መንግስት የሚለውን ሀሳብ አልደግፈውም ስል…?!? ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)

የሽግግር መንግስት የሚለውን ሀሳብ አልደግፈውም ስል...?!? ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ) የሽግግር መንግሥት  ሰሞነኛ የፖለቲካ አጀንዳ በመሆን ጎልቶ የወጣውና መነጋገሪያ አጀንዳ የሆነው የሽግግር መንግሥት ጉዳይ ነው።...

እስራኤል ካቴና ከጠለቀበት በኋላ ነው የፖሊስ ኮምሽነሩ ስልክ በመደወል  “ፍቱት” የሚል ትዕዛዝ ያስተላለፈውiii (ታሪኩ...

እውን ሀገሪቱ ላይ ህግ ካለ የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽነር በሕግ ይጠይቅ !!! ታሪኩ አበራ ★...ከፍርድ ቤት  የወጣውን የእስር ትዕዛዝ የፖሊስ ኮምሽነሩ ጌቱ ውድቅ አድርጎታል::  እስራኤል ካቴና ከጠለቀበት...

ያልተለመዱ የጠቢባን አሟሟቶች …!!! ( አቤ ጉበኛ)

ያልተለመዱ የጠቢባን አሟሟቶች ...!!! አቤ ጉበኛ  አቤ ጉበኛ በሕይወት የነበረበት የመጨረሻው ወር ጥር 1972 ዓም ነበር። በዚሁ ወር አቤ ከባህርዳር ወደ አዲስአበባ ሲመጣ አዲስ መፅሀፍ ለማሳተምና...

ሰሚ ያላገኘው የኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጥሪ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሰሚ ያላገኘው የኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጥሪ!!!     ያሬድ ሀይለማርያም * ዛሬም የዜጎች ቤት እየፈረሰ ሕጻናት እና ሴቶች ጎዳና ላይ እንዲወድቁ እየተደረገ ነው!!! በቅርቡ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ አካባቢዎች...

በአክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ የተገፉትና የተረሱት አፍሪካዊው የጦር ጀነራል፣ ኢትዮጵያዊ፣ አርበኛ ሌፍተናት ጀነራል ጃጋማ...

በአክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ የተገፉትና የተረሱት አፍሪካዊው የጦር ጀነራል፣ ኢትዮጵያዊ፣ አርበኛ ሌፍተናት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ፤   በተረፈ ወርቁ   የቢቢሲ ቴሌቭዥን ጣቢያ የአፍሪካ ጉዳዮች ተንታኝ/Analyst የነበረው ማርቲን ፕሎት...

ሚያዚያ 30 እና አሰፋ ማሩ (ብሩክ አበጋዝ)

ሚያዚያ 30 እና አሰፋ ማሩ ብሩክ አበጋዝ ከቤቱ በጧት ወጥቶ በመለስ ዜናዊ አፋኝና አልሞ ተኳሽ ገዳዮች በጥይት ተመትቶ በዚያው ያሸለበው፣ ከአርሶ አደር ቤተሰብ ከሰሜን ወሎ መቄት...

ልደቱ እስከ ዓለም ፍጻሜ የእርሱን “እውነት” ለማወቅ የምንጨነቅ የሚመስለው ለምንድን ነው?  (መስፍን ነጋሽ)

ልደቱ እስከ ዓለም ፍጻሜ የእርሱን "እውነት" ለማወቅ የምንጨነቅ የሚመስለው ለምንድን ነው?  መስፍን ነጋሽ አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ህይወቱን አሀዱ ብሎ የጀመረው   1983ዓ.ም. #ህወኃት/ኢህአዴግ አዲስ አበባን...

EDITOR PICKS