admin
የብርሃኑ ዘሪሁን 33ኛ እና የደበበ ሰይፉ 20ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ!!! (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የብርሃኑ ዘሪሁን 33ኛ እና የደበበ ሰይፉ 20ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ!!!
ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል
፩). ደራሲና ጋዜጠኛ ብርሃኑ ዘሪሁን ያረፈው ከዛሬ 33 ዓመታት በፊት (ሚያዚያ 16...
አንባገነን የመፍጠር ፕሮጀክት!!! (አዲሱ ጌታነህ)
አንባገነን የመፍጠር ፕሮጀክት!!!
አዲሱ ጌታነህ
* የዘር ፖለቲካ በህግ እንዲታገድ እየጠየቁ የዘር ፖለቲካ አስቀጣዩ በኢህአዴግ ብጥስጣሽ የተመሰረተው ብልፅግና እንዲቀጥል መፈልጋቸው ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። ጤነኝነታቸውም ያጠራጥራል። በእርግጥ...
ሙስጠፌና አብዲልሀፊዝ Hardtalk ክፍል አምስት (ሙክታሮቪች)
ሙስጠፌና አብዲልሀፊዝ Hardtalk
ክፍል አምስት
(ሙክታሮቪች)
ከዩኒቨርሳል ቲቪ ጋዜጠኛ አብዱልሀፊዝ ጋር ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ ያደረጉትን ቃለምልልስ ከአንድ እስከ አራት ክፍል አቅርቤላችሁ ነበረ። ክፍል አምስት እነሆ!
ጋዜጠኛ:
ክቡር ፕሬዝዳንት በክልሉ ከፍተኛ...
በመቶ ዓመታት አንዴ የሚገኝ ዕድል (ያሬድ ጥበቡ)
በመቶ ዓመታት አንዴ የሚገኝ ዕድል
ያሬድ ጥበቡ
የኮሮና ቫይረስ ጥቃት፣ ይህም በኢትዮጵያ የምርጫ ሰሌዳ ላይ ያስከተለው መዘግየት፣ ቫይረሱ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ሊያሳድር የሚችለው መዳከምና ሥራአጥነት ወዘተ...
ታዋቂው አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮን ማን ገደለው?….. (ታምሩ ገዳ)
ታዋቂው አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮን ማን ገደለው?.....
ታምሩ ገዳ
የደቡብ አፍሪካው ታዋቂ ጋዜጣ፣ ዘ ሜል ኤንድ ጋርዲያን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የኢትዮጵያዊው የመብት አቀንቃኝ /አክቲቪስት ገዛኽኝ...
የሰይጣን ፈረሶች “ነፃነት” “ዘረኝነት” “ጥላቻ”… — እኛ ሰዎች ግን ምንድን ነን? (አሰፋ ሃይሉ)
የሰይጣን ፈረሶች “ነፃነት” “ዘረኝነት” “ጥላቻ”...
— እኛ ሰዎች ግን ምንድን ነን?
አሰፋ ሃይሉ
ነፃነት ሚዛን ነው፡፡ አስተውሎትን ይጠይቃል፡፡ የህሊናን ዳኝነት፣ ፍትሃዊነትን ይጠይቃል ነፃነት፡፡ ነፃነት ሚዛኑን ከሳተ፣ ነፃነት...
የዛሬው (የ- UK) የኮሮና ክትባት ሙከራ!!! (ውብሸት ታዬ)
የዛሬው (የ- UK) የኮሮና ክትባት ሙከራ!!!
ውብሸት ታዬ
ዩናይትድ ኪንግደም በዛሬው ዕለት በሰው ላይ የጸረ ኮርና ቫይረስ ክትባት ሙከራ ታደርጋለች።
ክትባቱ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እና በኢምፔሪያል ኮሌጆች...
አለማችንን የኮረና ቫይረስ እንዴት እያደረጋት ነው ?አጫጭር መረጃዎች፦ (ሳምሶም ጌታቸው)
አለማችንን የኮረና ቫይረስ እንዴት እያደረጋት ነው ?አጫጭር መረጃዎች፦
ሳምሶም ጌታቸው
ኢትዮጵያ በ24 _ሰአት ውስጥ በተወሰዱ 965 ናሙናዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች አለመኖራቸው ተረጋግጧል ። አዲስ የሟች ቅጥር ያልተመዘገበ ሲሆን...



























