admin
“የቀረበውን ሹመት ለመቀበል ያስቸግረኛል !!” (አቶ ዮሃንስ ቧያለው)
"የቀረበውን ሹመት ለመቀበል ያስቸግረኛል !!"
‹‹አሁን ተቋሙ ባለው የሕዝብ አመለካከት በተቋሙ መሥራት የምችልበት ሁኔታ ሥለሌለ የቀረበውን ሹመት ለመቀበል ያስቸግረኛል!?!›› አቶ ዮሃንስ ቧያለው
በጋሻው ፈንታሁን
አዲሱን ምደባ...
አለምን ያወዛገበው የእብዶች ሰነድ! (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)
አለምን ያወዛገበው የእብዶች ሰነድ!
ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ
የኛ ህገመንግስት በጣም ያስቀኛል። እነ ክፍሌ ወዳጆ፣ ፋሲል ናሁምና እንድሪያስ ይህን በተባበሩት መንግስታት ጭምር መታገድ ያለበት የእብዶች ሰነድ !!!
ላስረዳ:— በአለም ላይ...
አቶ አባይ ጸሀዬና አቶ ስዩም መስፍን ምነው እንዲህ ወረዱ ፣ ቀለሉሳ፣ አበዱ እንዴ??? (አስገደ...
አቶ አባይ ጸሀዬና አቶ ስዩም መስፍን ምነው እንዲህ ወረዱ ፣ ቀለሉሳ፣ አበዱ እንዴ???
አስገደ ገብረስላሴ
ትግራይ እንደእነ ዶ/አረጋዊ በርሀ፣ግደይ ዘርአጽዮን፣ያሉ ሌሎች ቂመኛ ባንዳዎች ትግራይ እንዳይረግጧት ረመጥ...
የዓድዋ ጦርነት – ታላላቆቹ የውጊያ አውዶች !!! (ጳውሎስ ኞኞ )
የዓድዋ ጦርነት - ታላላቆቹ የውጊያ አውዶች !!!
ጳውሎስ ኞኞ
በሀይማኖት ተፈራ
፪) የመቀሌ ውጊያ
የመቀሌው ምሽግ ዙሪያውን በድንጋይ ካብ በጥብቅ የተሠራ በቀላሉ የማይደፈር ምሽግ ነበር። ግን ደግሞ አንድ ጉድለትም...
“የኢትዮጵያውያን ድል” ከአድዋ ጦርነት ፤ (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)
"የኢትዮጵያውያን ድል"
ከአድዋ ጦርነት ፤
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና በኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን ትልቁና የመጀመሪያው የኢትዮጵያና የሮማው በትረ-መንግሥት(ጣሊያን)ጦርነት ክፍል ነው፤የውጤቱም ሐቅ በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት የጣልያን...
የከማል ገልቹ ነገር…! (አቻምየለህ ታምሩ)
የከማል ገልቹ ነገር. . . !!!
አቻምየለህ ታምሩ
"ሁሉም በማንነቱ ተከብሮ በፌዴራሊዝም አብረን ለመኖር ጥረት እናደርጋለን ፣ ካልተሳካ ግን ኦሮሚያ እራሷን የቻለች አገር ለመሆን ትገደዳለች! ለዛ...
ምኒልክን አንተ ባታውቃቸው… ድፍን ዓለም ያውቃቸዋል!!! (አሰፋ ሃይሉ)
ምኒልክን አንተ ባታውቃቸው… ድፍን ዓለም ያውቃቸዋል!!!
አሰፋ ሃይሉ
(አንዳንድ የስደት ሀገር ወጎች. . . !)
በካናዳ የምኖር ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ እንዲህ ስልህ ግን ‹‹ዳያስፖራ››...
ማሰርም መፍታትም ፖለቲካዊ ቃና ከተላበሰ ፍርድ ቤት እና የፓርቲ ፅህፈት ቤት ልዩነታቸው ምን ይሆን?...
ማሰርም መፍታትም ፖለቲካዊ ቃና ከተላበሰ ፍርድ ቤት እና የፓርቲ ፅህፈት ቤት ልዩነታቸው ምን ይሆን?
መስከረም አበራ
ሃገር የሚፀናው በህግ የበላይነት ነው። በእኛ ሃገር የህግ የበላይነት፣በህግ መተዳደር...


























