admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ኦፌኮ ጃዋር መሀመድ የዜግነቱን ሁኔታ የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲያቀርብ ጠየቀ (ዋዜማ)

ኦፌኮ ጃዋር መሀመድ የዜግነቱን ሁኔታ የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲያቀርብ ጠየቀ ዋዜማ * ምርጫ ቦርድም ኦፌኮ ጃዋርን በምን ህጋዊ ማስረጃ አባል አድርጎ እንደተቀበለ እንዲያብራራ ጠይቋል ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት...

አምባሳደር ዘውዴ ረታ – ታላቁ የታሪክ ቤተ መጻሕፍት!!! ( አንተነህ ቸሬ)

አምባሳደር ዘውዴ ረታ – ታላቁ የታሪክ ቤተ መጻሕፍት!!! አንተነህ ቸሬ ዛሬ የታሪክ ጸሐፊውን ታሪክ በጥቂቱ ልንመለከት ነው። በጋዜጠኝነት፣ በዲፕሎማትነትና በተለይ በታሪክ ጸሐፊነት ዘመን የማይሽራቸው አስተዋፅዖዎችን ያበረከቱት...

ዓላማና ዘዴ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

ዓላማና ዘዴ   ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም   አንድ የጎሣ ድርጅት ከአንድ በላይ ቡድኖች ይኖሩት ይሆናል፤ እነዚህ የተለያዩት ቡድኖች በተለያዩ የሥልጣን ፍላጎት ባላቸው ሰዎች ይመራሉ፤ ነገር ግን ሁሉም...

የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ፡፡ (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ፡፡ (በድሉ ዋቅጅራ) . . . . . መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ መንጋው...

የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ ከ5 – 6 ወር መጠበቅ አለበት!!!”  (በሳሙኤል ሃ)  

የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ ከ5 - 6 ወር መጠበቅ አለበት!!!"  በሳሙኤል ሃ   * የምርጫ ቦርድ አካሔድስ ማንን ለመጥቀም ይሆን ?   - የሌላ ሀገር ዜግነት ለማግኘት ያመለከተበት...

ከሕወሓት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ..!!

ከሕወሓት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ..!! ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው የሃሳብና የመስመር ልዩነት እየሰፋ መጥቶ አሁን ኢህአዴግ በያዘው መስመርና ከነበረው የግንባሩ አደረጃጀት ስርዓትና አሰራር...

ከተበዳይ ወገን መሪ ይፈልቃል ብሎ የጠበቀም አልነበረም!!! (ምስጋናው ብርሃኔ)

ከተበዳይ ወገን መሪ ይፈልቃል ብሎ የጠበቀም አልነበረም!!! ምስጋናው ብርሃኔ ባሕር ዳር፡- ጥር 14/2012ዓ.ም (አብመድ) ሕዝቡ ታሪክን ለማስታወሻነት አስቀምጦ ትውልድ እንዲማርበት በማድረግ ሀገር መገንባቱን፣ ጥላቻ ሳይሆን ፍቅርን...

EDITOR PICKS