>

Author Archives:

ሲነርጂ (Synergy) የመደመር በሻሻ!!! (ግዛው ለገሰ)

ሲነርጂ (Synergy) የመደመር በሻሻ!!! ግዛው ለገሰ የዛሬ 13 ዓመት፣ እንዲያውም ከዚያ በላይ አይሆንም ብላችሁ ነው፣ ከፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ ነው ስለ ሲነርጂ...

የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ሰማዕትነት (ስቅላት) 75ኛ ዓመት መታሰቢያ!!!  (አምደጽዮን ሰርጸድንግል)

የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ሰማዕትነት (ስቅላት) 75ኛ ዓመት መታሰቢያ!!!  አምደጽዮን ሰርጸድንግል ጀግናው አርበኛ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ (አባ ኮስትር) እና...

የ“ኤርትራ” ነገር፣ የኤርትራ ብሄረተኞች ሊውጧቸው የሚገቡ መራር እውነቶች.. (ርዕዮት)

Ethio 360 Zare Men Ale በአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት የመከላከያ ግብግብ

"ተወው ባክህ የደብተራ ተረት ነው!" (ሙክታሮቪች) 

“ተወው ባክህ የደብተራ ተረት ነው!” ሙክታሮቪች ስለኢትዮጵያ ታሪክ አንስተህ በጥንት ጊዜ እንዲህ ነበር፣ ይህ ተፈፅሞ ነበር፣ ይህ በዚያ የዘመን...

በደንቢዶሎ ስለታገቱት 27 ኢትዮጵያውያን መጮሀችንን አናቋርጥ፤ ክልከላው አቅጣጫ ማስቀየሪያ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

በደንቢዶሎ ስለታገቱት 27 ኢትዮጵያውያን መጮሀችንን አናቋርጥ ፤ ክልከላው አቅጣጫ ማስቀየሪያ !!! ዘመድኩን በቀለ ••• በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው...

አምጠን በወለድናት መዲናችን ላይ ቄሮ መጣ አልመጣ እያልን እንድንገላመጥ መደረጋችን የሚያስለቅስ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

“ባልደራስ ለዕውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ” ቅድመ ጉባኤ  የምዝገባ ሂደት አዳራሽ ተከልክሎ ሜዳ ላይ ተካሂዷል!!! ያሬድ ጥበቡ * አምጠን በወለድናት...

አማራን የሰደቡ እየመሰላቸው ራሳቸውን እየሰደቡ መሆኑን የማያውቁት ግብዞቹ ኦነጋውያን ሰዳቢዎቻችን!  (አቻምየለህ ታምሩ)

አማራን የሰደቡ እየመሰላቸው ራሳቸውን እየሰደቡ መሆኑን የማያውቁት ግብዞቹ ኦነጋውያን ሰዳቢዎቻችን! አቻምየለህ ታምሩ በፋሽስት ወያኔ የአፓርታይድ...