admin
ኢህአዴግ አንድ – አገር አስራ አንድ? (ደረጄ ደስታ)
ኢህአዴግ አንድ - አገር አስራ አንድ?
ደረጄ ደስታ
* አንድ አገር አንድ ባንዲራ አንድ ቋንቋ አትበሉን ብለው ይከሱና፣ ያው አንድ እነሱ ብቻ ሆነው፣ ነፋስ አይግባብን ብለው ፣...
በቀጣዩ ዓመት መንግሥት ካላገኘን አሁን ያለው ቀውስ የት እንደሚያደርሰን መገመት ያስቸግራል!!!” (ፕ/ር መረራ...
በቀጣዩ ዓመት መንግሥት ካላገኘን አሁን ያለው ቀውስ የት እንደሚያደርሰን መገመት ያስቸግራል!!!”
ፕ/ር መረራ ጉዲና
አዲስ አበባ፦ የኢህአዴግ ውህደት በስምምነት ላይ መመስረቱ ለአገሪቱና ለህዝቧ ጠቃሚ መሆኑን የኦሮሞ...
ብሶት የወለደው ኢ ህ አ ዴ ግ ምቾት በወለደው እርጅና ውስጥ ! (አሌክስ አብርሃም)
ብሶት የወለደው ኢ ህ አ ዴ ግ ምቾት በወለደው እርጅና ውስጥ !
አሌክስ አብርሃም
አዎ ኢህአዴግ አርጅቷል !! ያ ተራሮችን የሚያንቀጠቅጥ ትውልድ አርጅቷል ! እነዛ የህዝብን...
ኦ.ዴ.ፓ በኦሮምያ ምድር በአክራሪዎቹ እንደሚሸነፍ ማወቁ ለብልጽግና ፓርቲ ገፊ ሀይል ሆኖ እንዲቀርብ አስገድዶታል!!! (ዶ/ር...
ኦ.ዴ.ፓ በኦሮምያ ምድር በአክራሪዎቹ እንደሚሸነፍ ማወቁ ለብልጽግና ፓርቲ ገፊ ሀይል ሆኖ እንዲቀርብ አስገድዶታል!!!
ዶ/ር አሰማህኝ ጋሹ
* የኦዴፓ ሰዎች በምርጫዉ በክልላቸዉ ተሸንፈዉም ቢሆን የመንግስትን ስልጣን ተቆጣጥረዉ ይቀጥላሉ...
የወቸገሉ ግንብ እና የ”ጉዛራ”ግምብ፤ እንደ… (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)
የወቸገሉ ግንብ እና የ"ጉዛራ"ግምብ፤
እንደ"በርሊን ግምብ" እና "የቻይና ግምብ"
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
“ክልል” ነው መጋኛ።
ዜጎችን ከፋፍሎ የሚያደርግ መናኛ፤
ክፍለ ሐገር ገዳይ “ክልል”ነው መጋኛ።
ወደእዚያ ያንተ ነው፣ ወደእዚህ ግን...
ግልጽ አፓርታይድ:- ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያና የስራ እድል ተመቻችቷል!! (ስዩም ተሾመ)
ግልጽ አፓርታይድ:- ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያና የስራ እድል ተመቻችቷል!!
ስዩም ተሾመ
ብሔርተኛ ሲባል "ራስ_ወዳድ ጥቅመኛ ነው" የምላችሁ ለዚህ እኮ ነው። በአርከበ_ዕቁባይ ዘመን የትግሬ ብሔርተኛ...
አገራችሁ ትፈልጋችኋለች ! (ውብሸት ታዬ)
አገራችሁ ትፈልጋችኋለች !
ውብሸት ታዬ
ዛሬ አጠር ያለች መልዕክቴን ማስተላለፍ የምፈልገው በአገራችን የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ ለምትገኙ ታናናሽ እህቶቼና ወንድሞቼ ነው።
እንደምታውቁት ባለፉት ጥቂት...
አዲስ አበቤ የዶዶላን ህዝብ ጩህት ስማ ነግ በእኔ በል!!! (ያሬድ ጥበቡ)
አዲስ አበቤ የዶዶላን ህዝብ ጩህት ስማ ነግ በእኔ በል!!!
ያሬድ ጥበቡ
* ወንድሞቻችን ተቆራርጠው ተገለዋል!
* ሀብት ንብረታችን ወድሟል ተቃጥሏል!
* አንድም የመንግስት አካል መጥቶ አላየንም!
በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ...


























