admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የባላአደራ ምክር ቤት በአፄ ምኒልክ  ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ  አሳሰበ!!!

የባላአደራ ምክር ቤት በአፄ ምኒልክ  ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ  አሳሰበ!!! ጉዳዩ፡- በአጼምኒልክ አደባባይ ስለተሰራው ቆርቆሮ ቤት          በምኒልክ አደባባይ የታላቁ...

ውርደት እንደማንነት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

ውርደት እንደማንነት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አንድ የትግሬ ተረት ብዘመነ ግርምቢጥ ማይ ናዓቅብ ይላል፤ በዘመነ ተገላቢጦሽ ዝናብ ወደላይ ይዘንባል፤ ማለት ነው መሰለኝ፤ የአጥቢያ ዳኛ ንጉሥ ፕሬዚደንት ተባለ፤ አንበሳው...

በድሬደዋ ቄሮ የሚባለው ቡድን ባደረሰው የወንጭፍ ጥቃት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰዎች ተጎዱ!!! (ኢትዮ 360)

በድሬደዋ ቄሮ የሚባለው ቡድን ባደረሰው የወንጭፍ ጥቃት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰዎች ተጎዱ!!! ኢትዮ 360    * በሰላም ወቶ መግባት ህልም የሆነባት ድሬደዋ   በድሬደዋ አዲስ ከተማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቄሮ...

በኢትዮጵያዊያን ደም መነገድ – በራስ ላይ መቀለድ!!! (አቶ ታዬ ደንዳዓ)

በኢትዮጵያዊያን ደም መነገድ - በራስ ላይ መቀለድ!!! አቶ ታዬ ደንዳዓ በታሪካችን ጨቋኝ ስርዓት ኢንጂ ጨቋኝ ብሔር አልነበረም። መብቱ ተነፍጎ የተበደለ ኦሮሞ እንዳለ ሁሉ ፍትህ የተጓደለበት አማራ፣ ወላይታ፣...

ተባብረን በአንድነት ካልቆምን፤ ዛሬ ላይ የጎረቤታችን መከራ ነገ የእያንዳንዳችንን በር ያንኳኳል!!! (ውብሸት ታዬ)

ተባብረን በአንድነት ካልቆምን፤ ዛሬ ላይ የጎረቤታችን መከራ ነገ የእያንዳንዳችንን በር ያንኳኳል!!! ውብሸት ታዬ      የብዙዎች በር እየተንኳኳ ነው፡፡ መከራው በየቤቱ እየገባ ነው፡፡ ስንሰማው እሩቅ የሚመስለን በጣም...

የላቀ ምስጋና እና ክብር ለወልዲያ አበው ወእመውና ለአጠቃላይ ነዋሪው!!! (ታዬ ቦጋለ) 

የላቀ ምስጋና እና ክብር ለወልዲያ አበው ወእመውና ለአጠቃላይ ነዋሪው!!! ታዬ ቦጋለ  የጋሞ አባቶችና ወጣቶች ወገኖቻቸው ሲገደሉ፤  ስለክፉ ፈንታ ብቀላ አላረገዙም። ይልቅዬ አባቶች ጎንበስ ብለው ልጆቻቸውን ተማፀኑ።...

የዩኒቨርሲቲያችንን ወቅታዊ መረጃ በተመለከተ!! (ወልድያ ዪኒቨርሲቲ)

የዩኒቨርሲቲያችንን ወቅታዊ መረጃ በተመለከተ!! ወልድያ ዪኒቨርሲቲ በቅድሚያ ከትናንት ወዲያ ጥቅምት 29/2012 ዓ.ም ምሽት 5:00 ስዓት ላይ በወልድያ ዪኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወት ላይ ጉዳት...

ተስፋየ ገብረአብ፡  የወያኔው ኦቶ ዲትሪኽ (መስፍን አረጋ)

ተስፋየ ገብረአብ፡  የወያኔው ኦቶ ዲትሪኽ   መስፍን አረጋ   መንደርደርያ   የዚህ ጦማር አላማ ብአዴን (አዴፓ) በፀረሰብ ወንጀል (crime against humanity) ሊከሳቸው ከሚገባቸው አያሌ ግለሰቦች ውስጥ ዋናውና የመጀመርያው የወያኔው ተስፋየ...

EDITOR PICKS