admin
መከላከያ ከጋዜጠኞች ላይ እጁን ያንሳ (ፍትህ መጽሔት)
1. «የተናደደ ወታደር ለሚወስደው እርምጃ ኃላፊነት የለብንም» በማለት በመግለጫቸው ላይ ወንበዴያዊ ሃይለቃል የተናገሩት ሜ/ጀነራል መሐመድ ተሰማ ፍትህ መፅሔት እንዲህ ተችታቸዋለች።
2. መከላከያ ከጋዜጠኞች ላይ እጁን...
ኢትዮጵያ÷ሕዝቧ እና ሥርዓታዊ ለውጥ የወያኔ/ኢሕአዴግ አጀንዳዎች አይደሉም! (ይኄይስ እውነቱ)
ኢትዮጵያ÷ሕዝቧ እና ሥርዓታዊ ለውጥ የወያኔ/ኢሕአዴግ አጀንዳዎች አይደሉም!
ከይኄይስ እውነቱ
ዜግነትን የማያውቅ፣ በጐሣ/ነገድ ማንነት ላይ ተመሥርቶ ሚሊዮኖችን አገር አልባ ያደረገ ፣የሕዝብ ሉዐላዊነትንና ግዛታዊ አንድነትን ያልተቀበለ አገዛዝ የመንደር...
አንዳርጋቸው በአትላንታ፣ ስድስት ጥያቄወች (መስፍን አረጋ)
አንዳርጋቸው በአትላንታ፣ ስድስት ጥያቄወች
መስፍን አረጋ
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በፀረወያኔ ትግል ያንበሳውን ሚና የተጫወተ የጦቢያ አንበሳ በመሆኑ ዘላለማዊ ክብር ይገባዋል፣ ይኖረዋልም፡፡ ይህ ማለት ግን አንዳርጋቸው ያጠፋ...
አ.ዴ.ፓም ሆነ ት.ህ.ነ.ግ ህዝብ በማይደርስበት ስፍራ መቀመጥ ያለባቸው አደገኛ ገዳይ መርዞች ናቸው!!! (ዘመድኩን በቀለ)
አ.ዴ.ፓም ሆነ ት.ህ.ነ.ግ ህዝብ በማይደርስበት ስፍራ መቀመጥ ያለባቸው አደገኛ ገዳይ መርዞች ናቸው!!!
ዘመድኩን በቀለ
★ ከብአዴን የሰማሁት አዲስ ነገር ቢኖር ህወሓትን በትግርኛም በአማርኛም ከነትርጉሟ መጥራቱ ብቻ ነው። የትግራይ...
አዴፓ በህዝቡ ለመታመን ከፈለገ •••!?! (ቅዱስ ማህሉ)
አዴፓ በህዝቡ ለመታመን ከፈለገ •••!?!
ቅዱስ ማህሉ
1• አብይ አህመድ ባህርዳር የላከውን ጦር የሚያስዎጣ ከሆነ፣
2• በአብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲያውም ያለ አዴፓ ፍላጎት የታሰሩትን እነ ጀነራል ተፈራ...
ከአ.ዴ.ፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!
ከአ.ዴ.ፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!
የድርጅታችን አዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 15/ቀን 2011 ዓ.ም በክልላችን መንግስት ላይ ተሞክሮ ሙሉ በሙሉ በከሸፈው መፈንቅለ-መንግስት እና በከፍተኛ...
በር ከሌለው መቃብር መውጫ ያለውን እስር ቤት ይሻላል! (ሚኪ አምሀራ)
በር ከሌለው መቃብር መውጫ ያለውን እስር ቤት ይሻላል!
ሚኪ አምሀራ
አንድ ሁለት ነገር ልበል:- የክልሉ መንግስት የላከዉን ወታደር አስወጥቶ በሽማግሌ እና አካባቢዉ ሰወች መፍትሄ እንዲመጣ ማድረግ...


























