admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

የአብይ አስተዳደር እና ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ኢትዮጵያን ወዴት…?!?  (ያሬድ ሀይለማርያም)

የአብይ አስተዳደር እና ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ኢትዮጵያን ወዴት...?!?  ያሬድ ሀይለማርያም በደስታ እና በተስፋ የተቀበልነው ለውጥ እየተውገረገረም ቢሆን የአመት ከመንፈቅ እድሜ አስቆጥሯል። ዛሬ ያደስታ እና ተስፋ በብዙዎች...

የታፈነው እስክንድር ብቻ ሳይሆን እኔም እናንተም ሁላችንም ነን!!! (ሙሉነህ እዮኤል)

የታፈነው እስክንድር ብቻ ሳይሆን እኔም እናንተም ሁላችንም ነን!!! ሙሉነህ እዮኤል እስክንድር በሚናገረው ላትስማማ ትችላለህ። ላትስማማ የምትችለውን ሀሳብ የማፈን መብት ግን ሊኖርህ አይችልም። ሃላፊነቱን የተረዳ መንግስት ቢኖር...

እንደማመጥ!እድሜየ ላቅመ ምክር ስለደረሰ ልመክር ነው፤ (በእውቀቱ ስዩም)

እንደማመጥ! በእውቀቱ ስዩም እድሜየ ላቅመ ምክር ስለደረሰ ልመክር ነው፤ ስልጣንህን ተጠቅመህ የተወዳዳሪህን የመናገር ነፃነት ስታፍን ፤ራስህንና አገርህን በሁለት መንገድ ትበድላለህ፤ አንደኛ ልክህን እንዳታውቅ ትሆናለህ! ዜጎች ባስተዳደርህ ላይ የሚያቀርቡትን...

ሕወሓት በመግለጫው የመከላከያ ሰራዊት ሐገርን ከመፍረስ እንዲያድን ጥሪ አቀረበ!!! (ወዲ ሻምበል)

ሕወሓት በመግለጫው የመከላከያ ሰራዊት ሐገርን ከመፍረስ እንዲያድን ጥሪ አቀረበ!!! ወዲ ሻምበል ህወሓት ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ የፌደራል መንግስትን በብዙ ጉዳዮች በማስፈራራት ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ሙሉውን ቃል በቃል ለመተርጎም ረጅምና...

CPJ: በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች እንደሚያሳስቡት አስታወቀ!!!

CPJ በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች እንደሚያሳስቡት  አስታወቀ!!! ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት በምህጻሩ CPJ   ዶቼቬለ   ከአንድ ዓመት ወዲህ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ረገድ ያስመዘገበችውን መልካም ስም የሚያጎድፉ...

ሕዝቅኤል ጋቢሳ እና ሌንጮ ለታ በመቀሌ (ሀብታሙ አያሌው)

ሕዝቅኤል ጋቢሳ እና ሌንጮ ለታ በመቀሌ ሀብታሙ አያሌው *  "ኦሮ-ማራ ታክቲክ ነው እንጂ ስትራቴጂክ         ሶሊዳሪቲ ኣልነበረም። ያልነበረ ስለሆነም         አምቦ ላይ ሙቷል!!!"   በሁለቱ...

አምናና ዘንድሮ (ነፃነት ዘለቀ)

አምናና ዘንድሮ ነፃነት ዘለቀ የ97ን የከሸፈ ምርጫ ተከትሎ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አንድ ድንቅ ነገር ተናግረው ነበር፡፡ እርሱም “ኢቲቪን ማየት ካቆምኩ ጀምሮ ጤንነቴ ተመለሰ” ያሉት ነው -...

ለዘረኝነታችን ለከት እናበጅለት!!! (አፈንዲ ሙተቂ)

ለዘረኝነታችን ለከት እናበጅለት!!! አፈንዲ ሙተቂ በዘረኝነት ዛር የተለከፉ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በየማህበራዊ መገናኛው ላይ የሚጽፉትን ነገር ማንበቡ ያሳቅቃል። ይዘገንናል። ይህ በሽታ በጊዜ ሂደት ይሻሻላል ብለን ስንጠብቅ ከነጭራሹ...

EDITOR PICKS