>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሦስት ወራት ምዘና! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሦስት ወራት ምዘና! በፈቃዱ ዘ ሃይሉ ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አሕመድ ቃለ መሐላ ከፈፀሙ እነሆ ሦስት ወራቸውን ነገ (ማለትም ሰኔ...

ሕወሓት እና መለስ በያሬድ ብዕር! (ሙሉዓለም ገብረ መድኀን)

ሕወሓት እና መለስ በያሬድ ብዕር! ሙሉዓለም ገብረ መድኀን *** የኢሕአዴግን ነገረ-ፖለቲካ በቅርበት የሚያጠኑ ምሁራን/ፖለቲከኞች ስለ ድርጅቱ ለመጻፍ...

የሰመራው የህውሃት ቀሽም ድራማ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

የሰመራው የህውሃት ቀሽም ድራማ!!! ቬሮኒካ መላኩ ባለፈው ታስታውሱ ከሆነ  አብዴፓዎች አፋር ሰመራ ላይ ዶ/ር አቢይ አህመድን እንዳስከፉትና ቀደም ብሎ...

ይክበር በማለዳ፣ ይክበር በቀትር፣ ይክበር በማታ - የኢትዮጵያ ጌታ ...! (አሰፋ ሀይሉ)

ይክበር በማለዳ፣ ይክበር በቀትር፣ ይክበር በማታ የኢትዮጵያ ጌታ . . . ! አሰፋ ሀይሉ የኢትዮጵያው ንጉሥ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ — በተባበሩት መንግሥታት...

በባንዲራ ቀለም ከመነታረክ ሀገርን ከብተና ማትረፍ ይቀድማል!!!  (ታዬ ደንደአ)

በባንዲራ ቀለም ከመነታረክ ሀገርን ከብተና ማትረፍ ይቀድማል!!!  ታዬ ደንደአ ራሳችንን ማታለል የለብንም። የኢትዮጵያ ችግር ዉስብስብ ነዉ። የተለያዩ...

የደሴ ሰልፍ እና የባንዲራ ጉዳይ መጨረሻ (አትክልት አሰፋ - ቫንኮቨር)

የደሴ ሰልፍ እና የባንዲራ ጉዳይ መጨረሻ አትክልት አሰፋ – ቫንኮቨር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የለውጡ አካል መሆናቸው በይፋ ከታወቀ በሗላ በሚያስተዳድሩት...

የማንነት ጥያቄ ምንጩ የማንነት ፖለቲካ ነው (ከይኄይስ እውነቱ)

የማንነት ጥያቄ ምንጩ የማንነት ፖለቲካ ነው ከይኄይስ እውነቱ ወያኔ ትግሬ በኢትዮጵያ ላይ ከተከለው ነቀርሳ ዋናው የማንነት ፖለቲካ ነው፡፡ ይህንንም...

"በትግራይ ስም እንደራጅ እንጂ የኛ አመለካከት ቀድሞውንም ኢትዮጵያዊ ነው" ዶ/ር አረጋዊ በርሔ

ቢቢሲ አማርኛ የህወሐት መስራችና የቀድሞ አመራር የነበሩት አቶ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) በሀገሪቱ ካለው ለውጥና የተቃዋሚዎችና ተፎካካሪዎች ወደ ሀገራችሁ...